| 5 December 2018 የፖለቲካ ፓርቲዎችና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ የፍሬዴሪክ ኤበርት ስቲፍተንግ (ኤፍኢኤስ) በሚያዘጋጃቸው መድረኮች በዋናነት ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በማንሳት በሦስት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ውይይቶች እንዲደረጉ ዕድል ያመቻቻሉ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 28 November 2018 የለውጥ ፍኖተ ካርታ አስፈላጊነት የጎላበት መድረክ በርካታ ታሪካዊ ዓለም አቀፍ፣ አኅጉራዊና አገር አቀፍ ክንውኖች፣ ውሳኔዎችንና ዝግጅቶችን ሲያስተናግድ የኖረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜና እሑድም እንዲሁ፣ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት አጠቃላይ ፖለቲከዊ ሁኔታ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ምን መደረግ አለበት በሚል አጀንዳ ላይ የምክክር መደረክ አስተናግዶ ነበር፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 9 September 2018 ኦሕዴድ ጠቅላላ ጉባዔውን በመስከረም በጅማ ከተማ ያካሂዳል የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ጠቅላላ ጉባዔውን ከመስከረም 8 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ በጅማ ከተማ ለማካሄድ መወሰኑ ተሰማ። ለተከታታይ ሦስት ቀናት በጅማ ከተማ በሚካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ኦሕዴድ መተዳደሪያ ደንቡን፣ በአሁኑ ወቅት የሚታወቅበትን መጠሪያውን እንዲሁም ዓርማውን ለመቀየር በሚቀርቡ የውሳኔ ሐሳቦች ላይ በመምከር ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ተጨማሪ ያንብቡ
| 27 May 2018 የኦዴግና የኢሕአዴግ ድርድር በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድን (ዶ/ር)፣ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ከመረጠና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ከተሾሙ ሁለት ወራት ሊሞላቸው ከአንድ ሳምንት ያልበለጠ ጊዜ ብቻ ይቀራል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 16 May 2018 ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጋር የተጀመረው ድርድር አንድምታ መንግሥት መቀመጫውን በአሜሪካ ካደረገው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ጋር የፖለቲካ ድርድር መጀመሩ፣ ድርድሩም ኦዴግ አገር ውስጥ ገብቶ እንዲሳተፍ በሚችልበት መርሆዎች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ኦዴግ የተጀመረውን ድርድር አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ካወጣ በኋላ፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤትም ሰኞ ግንቦት 6 ቀን 2010 ዓ.ም. ድርድሩ መጀመሩን በይፋ አረጋግጧል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ