| 20 September 2017 በአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር የአማራና የቅማንት ማኅበረሰብ ተቀላቅሎ የሚኖርባቸውን ቀበሌዎች ለመለየት በጭልጋ ወረዳ የምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ እሑድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ