Skip to main content
x

ከዘጠና ሺሕ በላይ መምህራን የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ሊሰጥ ነው

የትምህርት ሚኒስቴር ለመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ መምህራንና ርዕሰ መምህራን እንዲሁም ሱፐርቫይዘሮች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ሊሰጥ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ 92,313 የሚደርሱ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን እንደተመዘገቡ የመምህራንና የትምህርት ተቋማት አመራር የሙያ ፈቃድ አሰጣጥና እድሳት ዳይሬክተር ወ/ሮ ካሳነሽ ዓለሙ ገልጸዋል፡፡

የትምህርቱን ዘርፍ የፈተነው የሰላም ዕጦት

በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ መሠረት የዩኒቨርሰቲ ፕሮግራም አራት ዓመት እንዲሆን ይጠበቃል፡፡ ይህም ተቀባይነትን ካገኘ የመጀመርያ ዓመት ተማሪዎች በቀጥታ ወደ ሙያቸው የሚገቡ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያዊነትን ሊላበሱ የሚችሉባቸውን ኮርሶች እንዲማሩ ለማድረግ ታቅዷል፡፡