Skip to main content
x

ለአስተዳደር ወሰንና ለዕርቀ ሰላም ኮሚሽኖች አባላት በአብላጫ ድምፅ በፓርላማ ተሰየሙ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ላፀደቃቸው የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንና ለዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባልነት፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ታጭተው የቀረቡለትን ግለሰቦች በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ።