| 1 October 2017 ብአዴን በ347 አመራሮች ላይ የፖለቲካ ዕርምጃ መውሰዱን አስታወቀ ከአራቱ የኢሕአዴግ ድርጅቶች አንደኛው ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን)፣ በ2009 ዓ.ም. በ347 ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ላይ የፖለቲካ ዕርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 27 September 2017 ‹‹በሕዝብና በመንግሥት መካከል ጥርጣሬና ግጭት እንዲፈጠር እያደረጉ ያሉ አካላት ለሕግ ይቀርባሉ›› የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሰኞ መስከረም 15 ቀን 2010 ዓ.ም. በወጣው መግለጫ፣ በክልሉ ሐሰተኛ መረጃዎችን በማሠራጨት በሕዝቦችና በመንግሥት መካከል ጥርጣሬና ግጭት እንዲፈጠር እያደረጉ ያሉ አካላት ለሕግ እንደሚቀርቡ አስታወቀ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ