Skip to main content
x

የአውሮፕላን አደጋው ሰለባዎች ቤተሰቦች

በልጃቸው ላይ የደረሰው ያልተጠበቀ አደጋ መላው ቤተሰቡን ድንጋጤ ላይ ጥሏል፡፡ ከሰዓታት በፊት ሞቅ ያለው መኖሪያ ቤታቸው ወደ ሐዘን ቤትነት ተለውጧል፡፡ እንግዳ መቀበያ ክፍሉን የሚያስውቡ ጌጠኛ ሶፋዎችና ሌሎች ቁሳቁሶች በፕላስቲክ ወንበሮች ተተክተዋል፡፡