Skip to main content
x

የኢትዮጵያው ኤሌክትሮኒክ በዓለም መድረክ

መስቀል  ፍላወር አካባቢ  ከሚገኘው  ራዕይ ሪከርድስ የሙዚቃ ስቱዲዮ የተለያዩ ብሔረሰቦች ባህላዊ ሙዚቃ  ከዘመነኛው ኤሌክትሮኒክ ዳንስ  ሚዩዚክ  ጋር ተዋህዶ ይንቆረቆራል፡፡  የጋሞ፣ የኦሮሞና ሌሎችም ባህላዊ ሙዚቃ ምቶችን ተከትሎ በኮምፒዩተር የተቀናበረው ዜማ ጆሮ ይስባል፡፡