Skip to main content
x

የኢሮብን እሴቶች በትውፊታዊ ቴአትር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ትውፊታዊ ቴአትሮችን ለማዘጋጀት የብሔረሰቦችን ባህላዊ እሴቶች በሚያጠናበት መርሐ ግብር በቅርቡ ከተዳሰሱት ውስጥ የኢሮብ ብሔረሰብ ተጠቃሽ ነው፡፡ ብሔረሰቡ የሚገለጽባቸው ክውን ጥበባት ለትውፊታዊ ቴአትሩ ግብዓት ይሆናሉ፡፡