Skip to main content
x

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከስድስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ መድኃኒቶችና የሕክምና መሣሪያዎች ግዥ በመፈጸም ላይ ነኝ አለ

በአገሪቱ የሚስተዋለውን የመድኃኒትና የሕክምና መሣሪያዎች እጥረት በተወሰነ ደረጃ ለመቅረፍ፣ 6.4 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ ግዥ በመፈጸም ሒደት ላይ መሆኑን የጤና ሚኒስትሩ አሚር አማን (ዶ/ር) ገለጹ።

የትምባሆ የአልኮልና የመድኃኒት ቁጥጥር አዋጅ የበለጠ ጥብቅ እንዲሆን ጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ጠየቁ

የትምባሆ፣ የአልኮል፣ የመድኃኒትና ምግብ ነክ ምርቶችን ለመቆጣጠር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ የበለጠ ጥብቅ እንዲሆን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ምክር ቤቱን ጠየቁ።

የልብ ሕክምና ተደራሽነት

ኢትዮጵያ ውስጥ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ሳቢያ በየዓመቱ ከሚከሰቱት 34 በመቶ ያህሉ ሞቶች መካከል ቀዳሚውን ወይም 15 በመቶ ያህሉን ድርሻ የያዘው የልብ በሽታ ነው፡፡ ከዚህም ሌላ አደጋዎች ዘጠኝ በመቶ፣ ካንሰርና የጉሮሮ በሽታዎች እያንዳንዳቸው አራት በመቶ፣ የደም ግፊት ሁለት በመቶ ድርሻ እንደሚጋሩ የዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት ያመለክታል፡፡