Skip to main content
x

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 1958 - 2010

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲነሳ የእሳቸው ስም፣ የእሳቸው ስም ሲነሳም የህዳሴው ግድብ በመነሳቱ የሚታወቁት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ስመኘው በቀለ (ኢንጂነር)፣ ሐሙስ ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ማለዳ በመስቀል አደባባይ ሞተው መገኘታቸው አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል፡፡

የስምጥ ሸለቆ ሐይቆችን ለመታደግ ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ

አቢጃታ ሐይቅ ሊጠፋ  ተቃርቧል ስምጥ ሸለቆ ውስጥ በሚገኙ ሐይቆች ላይ እየደረሰ ባለው ጫና የውኃ መጠን እየቀነሰ መሆኑ ያሳሰበው የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪ ሚኒስቴር የውኃ ዳርቻዎችን ከሰው ልጆች ንክኪ ነፃ ማድረግ የሚያስችል ረቂቅ ደንብ አዘጋጀ፡፡

ግብፅ ለህዳሴ ግድቡ ጥናት መነሻ የቅኝ ግዛት ስምምነት እንዲሆን ያቀረበችው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተፅዕኖ ግምገማ፣ የውኃ ሙሌትና አለቃቀቅ ጥናት ላይ ድርድር እያደረጉ ቢሆንም፣ ግብፅ የቅኝ ግዛት ዘመኑን እ.ኤ.አ. የ1959 ስምምነት ግድቡ ሊያመጣ ለሚችለው ጉዳት መነሻ እንዲሆን ያቀረበችው ጥያቄ በኢትዮጵያና በሱዳን ውድቅ ተደረገ፡፡