Skip to main content
x

አንድ ዓመት የፈጀው የ1.6 ቢሊዮን ብር የስንዴ ግዥ ውዝግብ አስነሳ

አንድ ዓመት የፈጀውና ለአገር አቀፍ እጥረት ምክንያት የሆነው የ1.6 ቢሊዮን ብር የስንዴ ግዥ ጨረታ አሁንም ውዝግብ አስነሳ፡፡ ለረዥም ጊዜ ሲንከባለል የቆየው የ400 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ በ2010 ዓ.ም. ማጠናቀቅ ሳይቻል ቀርቶ፣ በመላ አገሪቱ ለስንዴ እጥረት ምክንያት ሆኖ ነበር፡፡

ሩጫና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዱባይ ማራቶን

ዓርብ ጥር 18 ቀን 2010 ዓ.ም. የተባበሩት ዓረብ ኤምሬት ዱባይ አውራ ጎዳናዎች በኢትዮጵያውያንና ከፍ ብሎ በተውለበለው ሰንደቃቸው ጎልተው የታዩበት ክስተት ዕውን ሆኗል፡፡ ዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (አይኤኤፍ) በወርቅ ደረጃ ከሚመድባቸው ዓመታዊ የማራቶን ውድድሮች አንዱ እንደሆነ በሚነገርለት ዱባይ ማራቶን፣ ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ለውድድሩ የተዘጋጀውን ሜዳሊያና የገንዘብ ሽልማት ጠራርገው የግላቸው በማድረግ ብቃታቸውን ለዓለም አሳይተዋል፡፡ በወንዶች ሙስነት ገረመው፣ በሴቶች ደግሞ ሮዛ ደረጀ የወርቅ ሜዳሊያውን በመውሰድ ቀዳሚዎች ሆነዋል፡፡