Monday, October 2, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ታክሲ

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ ተንፍሶባቸው እየቀየሩ ናቸው። በዚህ ስንሞላው በዚያ እየፈሰሰ፣ በዚያ ስናጠጣ በዚህ እየደረቀ፣ ደግሞ ወዲያ ስናፍስ ወዲህ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ ዓመትን በተስፋና በጥንካሬ የጀመረ ካሰበበት መድረሱ አይቀርም…›› ይባል ነበር ድሮ፣ ድሮን አትናቁ፡፡ የድሮን ነገር ሲነሳ...

አሳረኛ ወጎቻችን!

በበዓል ማግሥት የተለመደው አሳረኛ ኑሮ የዕለት እንጀራ ፍለጋ ያሯሩጠናል፡፡ ታክሲ ጥበቃ ሠልፍ ላይ ወሬው በየዓይነቱ ደርቷል፡፡ ከበዓል ዋዜማ ገበያ አቅም በፈቀደው መጠን የታለፈው የየራስ...

ምን ይዘን እንሻገር?

ዛሬም ጉዞ ለማድረግ የታክሲ ወረፋ ይዘናል። ለአዲስ ዓመት በዓል ሸመታ ከወጣው ጀምሮ፣ የዕለት ኑሮው እስከሚያጣድፈው ድረስ ታክሲ ጥበቃ ተሠልፈናል። በወዲያ በኩል ደግሞ አበዳሪና ባለዕዳ...

እኛ ለእኛ!

እነሆ ከካዛንቺስ ወደ ፒያሳ ልንጓዝ ነው። ‹ጎዳናው መንገዱ…› እያለ በሆዱ የሚያዜመው በሐሳብ ተጠምዶ ይነካዋል፣ ማንን? መንገዱን፡፡ ‹እከሌን ምሰል፣ እንደ እከሌ ካልሆንክ›፣‹እንደ እከሊት ተድረሽ ወልደሽ...

እንጠንቀቅ!

ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። የኑሮ ሸክም ያጎበጣቸው ጫንቃዎች ፊትና ኋላ ናቸው። ‘ሕይወት ፊቷ ወዴት ነው?’ ቢሉት ጧፍ ለኩሶ፣ ‘የዚህ ጧፍ ብርሃን ዓይን ወዴት...

ስያሜዎቻችን!

ጉዞ ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ሊጀመር ነው። ዝንጥ ያሉ የደስ ደስ ያላቸው አዛውንት የጋቢናውን በር ይከፍታሉ። ‹‹እስኪ እባክህ ወዲህ ና ዓይንህን ልየው? ዘንድሮ የአውሮፕላና የታክሲ...

ቃልና ድርጊት!

ከፒያሳ ወደ ቃሊቲ ልንጓዝ ነው። ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?›› ይላል ጋቢና የተሰየመ ባለባርኔጣ። ‹‹ቀን ምን አለበት ቤንዚን አይፈልግ ናፍጣ አይፈልግ። እኛ ነን እንጂ ሄድ...

ዝምታ!

ከጎፋ ገብርኤል ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ከፊሉ በተንቧቸንበት ጎዳና ላይ ሲሮጥ፣ ከፊሉ ጉልበት ሳይከዳው ኑሮ ከብልኃቱ አልገናኝ ብሎት በጉብዝናው ወራት እያዘገመ ይጓዛል። ሩቅ ማሰብ፣...

መግቢያና መውጫ!

ከአራት ኪሎ ወደ ቦሌ አራብሳ ጉዞ ሊጀመር ነው፡፡ የዶልፊን ታክሲ ወያላ፣ ‹‹እህቴ ጠጋ… ጠጋ… በይ፣ የዘንድሮ ኑሮ ካልተጠጋጉ አይቻልም…›› እያለ ሲያግባባ ተቃውሞ ተነሳበት፡፡ ‹‹አልጠጋም፣...

የሐምሌ ዶፍ!

ከአውቶቡስ ተራ ወደ መገናኛ ልንጓዝ ነው። እዚያ ሰማይ አለ። ከሰማዩ በታች ሐምሌ የሸመነው ጥቁር ደመና አለ። ከደመናው በታች የታክሲ ጣራ አለ። ከጣራችን በታች ያልተከፈለበት፣...

ነገር ሲከር!

ከቦሌ ድልድይ ወደ ፒያሳ ልንጓዝ ነው። ዛሬ የተራመድንበት ጎዳና እንደገና ለሌላ ሽኝት ያሰናዳናል። ጊዜና መንገዱ በሹክሹክታ የያዙትን ሚስጥር ላንደርስበት ስንዛክር ዘለዓለማውያን እንመስላለን። ሠልፍ እንደ...

የስሜት ግለት!

የዛሬው ጉዞ ከመሳለሚያ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል ነው፡፡ ለፍቶ አዳሪዎች ጎዳውን ሞልተውት ይርመሰመሱበታል፡፡ አንዱን ጉዳይ ፈጽመው ወደ ሌላ ጉዳያቸው የሚራወጡ መንገዱን አጨናንቀውታል፡፡ የሚኒ ባስ ታክሲው...

የሚያስተጋባ ድምፅ!

ጉዞ ከሜክሲኮ ወደ ካዛንቺስ ሊጀመር ነው፡፡ ‹‹…እውነት ኢትዮጵያ አበበ ቢቂላን አምጣ ወልዳለች? እውነት ምሩፅ ይፍጠር የእኛ ነው?›› ታክሲ ጠባቂ ሠልፈኞችን የሚወርፍ ወፈፍ ያደረገው ሰውዬ...

የዓይን ጥቅሻ!

እነሆ መንገድ ከስቴዲየም ወደ ሳሪስ ነን። ትካዜ እያረበበት፣ ፀዳል ተጎናፅፋ ሕይወት ብርሃንዋን እያረጠበችው ይኼ መንገድ ይኼ ጎዳና፣ ዛሬም ያስጉዘናል። ‹‹እኔ በቃኝ… በቃኝ… ነው የምልሽ…...
167,271FansLike
274,376FollowersFollow
13,700SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ