Wednesday, December 7, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  ታክሲ

  ወቸ ጉድ!

  እነሆ ከፈረንሣይ ሌጋሲዮን ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ጎህ ቀዷል ፍጥረት አልገፈፍ ካለው የጨለማ ኑሮ ሊሸሽ መንገዱን ተያይዞታል። ልብ ባይከተለው፣ ቀልብ ስንቅ ባይሆነው፣ እግር...

  ግፊያ በዛ!

  እነሆ መንገድ። ጊዜና ሥፍራ ተጋግዘው በውስነንት ይዘውናል። መፍጠን ያቃተው ‹የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም› እያለ እጁን ሰጥቶና አንገቱን ደፍቶ ይኖራል። ስለደጉ ጊዜ ይዘምራል፡፡ ክፉውን...

  ለምን ይዋሻል?

  በፋሲካ በዓል ማግሥት ከቦሌ ወደ ሜክሲኮ የሚሄደው ታክሲ ወያላ ይጠራል። ‹‹ይኼም ኑሮ ተብሎ ያመላልሰናል ከአሁን እስከ ድሮ›› በማለት ‹‹ስለገብሬል?›› ብሎ እጆቹን ይዘረጋል ለማኙ። ‹‹እውነት...

  የተደፈነ ልብ!

  ከፒያሳ ወደ መገናኛ የሚያመራው ታክሲ ውስጥ ተጭነናል፡፡ በበዓል ዋዜማ ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ሰጥተንና የመንግሥትን መመርያ ለማክበር እየተጣጣርን፣ ለማይቀረው የኑሮ ትግል ጎዳና ወጥተናል፡፡ ‹‹ኑሮና ታክሲ...

  ለይቶልናል!

  ከዊንጌት ወደ ፒያሳ የሚያጓጉዘው ዶልፊን ሚኒባስ ታክሲ ሬዲዮ፣ ‹‹የሚያግዝህ የለ ወይ የሚረዳህ፣ እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም…›› የሚለው የሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሠሠ ዘፈን ይሰማል።

  ውሸት በዛ!

  ‹‹ይኼኛው ተራራ ያን እየጋረደው፣ የት ይታይ አካልህ ርቆ የሄደው?›› ትላለች ዘፋኟ ለዛ ባለው ድምጿ። ከሳሪስ ወደ አየር ጤና እየተሳፈርን ነው። ትዝታ የታክሲዋን የውስጥ ድባብ ለስለስ አድርጎታል።

  ረሃብ ቀጠሮ አይሰጥም!

  እነሆ ጉዞ ከሩፋኤል ወደ መርካቶ። ታክሲ ጠፍቶ በጠዋት የፀሐይ ንዳድ ያቆረፈደው ሁሉ በትዕግሥት ሠልፍ ይዟል። ጎዳናው የመኖር ጉጉት የቀዘቀዘበት መስሏል። የእንቅስቃሴው ልግመኝነት ይህን ያሳብቃል።

  የህሊና ሙግት!

  የዛሬው ጉዞ ከጊዮርጊስ ወደ ፈረንሣይ ሌጋሲዮን ነው። ጨለማው በርትቷል። ከመሸ ልንጓዝ፣ በቀም ያልከሰከስነውን ነገራችንን ማልደን ልንሸክፍ በይደር ይዘን ወደ ማደሪያችን እንሯሯጣለን።

  አንድ ዕርምጃ ወደፊት ሁለት ወደኋላ!

  ጉዞ ከአየር ጤና ወደ ፒያሳ፡፡ ከታክሲ ተሳፋሪዎች መሀል አንዱ በየጊዜው ታክሲ እየጠበቀ በፀሐይ መንቃቃት ሲሰለቸው፣ የወያላዎች ንትርክና ግፊያ ሆድ ቢያስብሰው መኪና ለመግዛት መወሰኑን እየተናገረ ነው፡፡

  ዘይት ያለውና የሌለው!

  ጉዞ ከጦር ኃይሎች ወደ መገናኛ ልንጓዝ ነው። ‹‹እኔ ምለው ዘይት የሌለው ሽሮ ብቻ እየበሉ ስቴኪኒ የሚይዙ ሰዎች የበዙት ለምድነው?›› ትጠይቃለች ቢጫ ካኔቲራ የለበሰች ተሳፋሪ።

  ድብብቆሽ!

  እነሆ ዛሬ የምንጓዘው ከፈረንሣይ ሌጋሲዮን ወደ መርካቶ ነው። ሕይወት ዓመሏ ብዙ ነው። መልኳ እያደር ይለዋወጣል። የጠበቁት ይቀርና ያላሰቡት ይከሰታል። የሠጉበት ነገር ጭምድድ አድርጎ እያሰረ በጭንቀት ይንጣል። ይኼኔ ታዲያ ‹‹የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል›› ብለው እንዲተርቱ ይገፋፋል። ይህች ነፍስ ተብዬ በሥጋ ከተማ ውስጥ የተሸሸገች ታላቅ ምስጢር ነች፡፡ የሁለመናን ሚዛን እየጠበቀች እስከ ፍፃሜ ትገሰግሳለች፡፡

  ጉራማይሌ!

  ከልደታ ወደ ፒያሳ የሚደረገው ጉዞ ሊጀመር ነው፡፡ ዕልፍ ብንሆንም ብቻ ለብቻ ቆመናል። ሐሳቦቻችንና ውጥኖቻችን በሕይወት መድረክ ላይ የተጠላለፉ ነባርና ደብዛዛ መስመሮች መስለዋል፡፡ ገንዘብን፣ ብሔርን፣ እምነትን፣ የገዛ አቋምን፣ ቡድንተኝነትን፣ ወዘተ መነሻና መድረሻችን አድርገን ዘመኑም ይታዘበናል፡፡ ይኼው እየደረቡ መታረዝ፣ እየበሉ መራብ፣ እያፈቀሩ መጠላት ሆኗል ልማዳችን።

  የጨዋታ ብልት አዋቂዎች!

  የዛሬው ጉዞ ከመገናኛ ወደ የካ አባዶ ነው፡፡ የተሳፈርንበት ዶልፊን ታክሲ ወያላ፣ ‹‹የነዳጁን ዋጋ እኛ የምናንረው ይመስል ሰው በሙሉ እኛን ሊበላን ደርሷል…›› በማለት ቅሬታውን ለታክሲ ተሳፋሪዎች ያሰማል፡፡

  ብልህ አይቸኩልም!

  ከልደታ ወደ ፒያሳ ልንጓዝ ነው። አፍሪካውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን በሚገባ አስተናግደን ከሸኘን በኋላ፣ እኛስ እንዴት ሆነን ነው የወትሮውን ኢትዮጵያዊነት አስከብረን ኑሮን የምንቀጥለው የሚለው በህሊናችን እየተመላለሰ መንገድ ጀምረናል፡፡

  ጆሮ ያለው ይስማ!

  ጉዞ ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና ሦስት አሥርት ዓመታትን ተንሸራቶ ሄዶ የተካከዘ ይመስላል። እውነት ግን ከጎዳና ሌላ ማን አመጣጣችንን አብጠርጥሮ ይረዳው ይሆን? ጠመዝማዛው፣ ከፍታውና ዝቅታው ስንቱን አስገብሮ ስንቱን በአጭር እንዳስቀረው፣ ስንቱንስ ዕድሜ ቀጥሎለት ለዛሬ እንዳደረሰው ስታስቡ አይገርማችሁም?
  167,271FansLike
  250,620FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ