Skip to main content
x

የኅዳር 29 ቀን ክብረ በዓል

ፌዴራላዊው ሕገመንግሥት የፀደቀበት ኅዳር 29 ቀን ከአሥራ ሦስት ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተብሎ በአገር አቀፍ ደረጃ እንዲከበር የተወሰነው በፌዴሬሽን ምክር ቤት ነበር፡፡

በአፍሪካ የሰላም ጉዞ  የኢትዮጵያ ተሳትፎ

በአፍሪካ ሰላም፣ አካባቢያዊ ልማትና ብልፅግና ላይ አጋርነትን ለማሳየት በየዓመቱ በሚካሄደው በጂቡቲ አርታ የእግር ጉዞ ላይ ኢትዮጵያ ተሳትፋለች፡፡ ኅዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ‹‹የአፍሪካ የሰላም ጉዞ›› በሚል መሪ ቃል ለ12ኛ ጊዜ በአርታ በተካሄደው የእግር ጉዞ ጂቡቲን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካና የተለያዩ የዓለም አገሮች ተሳትፈውበታል፡፡

ሕዝባዊው ሩጫ

ለአሥራ ስምንተኛ ጊዜ ባለፈው እሑድ የተካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያመሪ ቃልነት የሰነቀው ‹‹የነገ መሪ ሴቶችን አሁን እናብቃ›› በማለት ነው፡፡ መነሻና መድረሻውን ስድስት ኪሎ የካቲት 12 ቀን ሰማዕታት አደባባይ ያደረገውና በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል፣ ቀበና፣ እንግሊዝ ኤምባሲ፣ ሾላ ገበያ፣ዓድዋ ዘመቻ

የዘብጥያው መንደር

አዲሶቹ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊና ምክትላቸው አቶ ሰሎሞን አረዳ ኅዳር 3 ቀን 2011 ዓ.ም.  የቃሊቲ ማረሚያ ቤትና የታራሚዎች አያያዝን ጎብኝተዋል፡፡

ጎተራ ዘራፊው ዝሆን

ሕንዳውያኑ ቤተሰቦች ከእርሻቸው የሰበሰቧቸውና በጎተራ ያስቀመጧቸው ምግቦች በየጊዜው እየተቀነሱ ያገኟቸዋል፡፡ ሁኔታው ግራ ሲያጋባቸው ምግባቸውን በሌሊት የሚሰርቀውን ሌባ ለመያዝ በጨለማ ያደፍጣሉ፡፡

ረዥሙ የባህር ማቋረጫ ድልድይ

በዓለም በርዝማኔው አንደኛ የተባለውን የባህር ማቋረጫ ድልድይ በማስመረቅ ቻይና ፈር ቀዳጅ ሆናለች፡፡ ቢቢሲ እንዳሰፈረው ድልድዩ በቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ዲንፒንግ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡

ሸማ በየፈርጁ

ቻይና በጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ ቀደምት ታሪክ እንዳላት ይታወቃል፡፡ ጥንታውያን ቻይናውያን የሐር ጨርቅና አልባሳት በማምረት ለኢትዮጵያና ለሌሎች አገሮች ይነግዱ እንደ ነበር ድርሳናት ይጠቁማሉ፡፡