Skip to main content
x

የትምህርቱን ዘርፍ የፈተነው የሰላም ዕጦት

በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ መሠረት የዩኒቨርሰቲ ፕሮግራም አራት ዓመት እንዲሆን ይጠበቃል፡፡ ይህም ተቀባይነትን ካገኘ የመጀመርያ ዓመት ተማሪዎች በቀጥታ ወደ ሙያቸው የሚገቡ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያዊነትን ሊላበሱ የሚችሉባቸውን ኮርሶች እንዲማሩ ለማድረግ ታቅዷል፡፡

መቀነት ለጀግኒት

‹‹በብዙ አስቸጋሪና ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ኢትዮጵያን ገንብታችሁ፣ ታሪክ ሠርታችሁ፣ ትውልድ ቀርፃችሁ ዛሬ ላይ ደርሰናል፡፡ በትግላችሁም የተሻለች አገር እንድትኖረን ብዙ መስዋዕትነት ከፍላችኋል፡፡ ትግላችሁ የፍትሕ ትግል ነው፡፡ ትግላችሁ ክቡር ትግል ነው፡፡ ትግላችሁ ትግላችን ነው፡፡

አገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስና የጀግኒት ፕሮግራም በይፋ ይጀመራል

ሴቶች በሰላምና በልማት ዘርፎች የሚወጡትን ሚናና አበርክቶ ለማጉላትና በማኅበረሰቡ ውስጥ የተለመዱትን አላስፈላጊ አመለካከቶች፣ አስተሳሰቦችና ተግባራት ለመለወጥ አገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስና ጀግኒት የሚል የማኅበረሰብ ንቅናቄ ፕሮግራም በይፋ ይጀመራል፡፡

ትኩረት ለትልልቅ አገራዊ ጉዳዮች!

የአገር ጉዳይ ሲባል የመላው ሕዝባችን ጉዳይ ማለት ነው፡፡ የአገራችን ሕዝብ ከምንም ነገር በላይ የሚያሳስበው የአገሩ ህልውና ነው፡፡ ይህ ህልውና ዘላቂና አስተማማኝ የሚሆነው ደግሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራችን ናቸው የሚሏቸው ጥቅሞችና ፍላጎቶች በእኩልነት ሲከበሩ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የዕርቀ ሰላም ሒደት በአሜሪካ ይጀመራል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል ከሩብ ምዕት ዓመት በላይ የቆየውን አለመግባባት ለመፍታት የሚያስችል የዕርቀ ሰላም ሒደት በአሜሪካ እንደሚጀመር ቅዱስ ሲኖዶስ አስታወቀ፡፡

ሙዚቃ ለሰላም

‹‹ሚውዚክ ፎር ፒስ›› (ሙዚቃ ለሰላም) የተሰኘ የሙዚቃ ኮንሰርት የተካሄደው የአፍሪካን አርቲስትስ ፒስ ኢንሽዬቲቭ (ኤኤፒአይ) ፎረምን ተከትሎ ነበር፡፡ በአፍሪካ ውስጥ ያሉ አርቲስቶችና የመብት ተሟጋቾች ስብስብ የሆነው ኤኤፒአይ፣ የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤን አስታኮ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ የውይይቱ ቀዳሚ ትኩረት ሙስናን በመዋጋት ረገድ አፍሪካውያን አርቲስቶች ምን ሚና አላቸው? የሚለው ነበር፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ አገሮች የተውጣጡ ድምፃውያን፣ ገጣሚዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ፊልም ሠሪዎችና ሌሎችም የጥበብ ሰዎች ተሳትፈዋል፡፡ ጥር 16 ቀን 2010 ዓ.ም. የተጀመረው ውይይት የተገባደደው ጥር 19 በተካሄደው የሙዚቃ ኮንሰርት ነው፡፡