Thursday, June 8, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ተሟገት

የለውጥ ኃይሉ የመጣበትን መንገድ ይፈትሽ

በገለታ ገብረ ወልድ      ኢትዮጵያ የምትገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ ከሞላ ጎደል በ‹‹ፈተና የተሞላ›› የሚባል ነው፡፡ በአንድ በኩል በተለያዩ አካባቢዎች የሰላም ዋስትና ማጣት፣ ግጭቶች፣ ሥርዓት አልበኝነቶችና የተለያዩ...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ› ዝግጅት በጥናታዊ ሥራ ላይ የተደረገ ውይይትን በተከፋፈለ ቀልብ ሆኜ ሰምቼ ነበር፡፡ ውይይቱ የገዥዎች/መሪዎች እረኛዊ ዓይነት...

ከመኮራመት የመውጣት ጉዞ

በበቀለ ሹሜ በኢትዮጵያ የታዩት ፅንፈኛ ብሔርተኛ ፖለቲካዎች ባበቃቀላቸው፣ በይዘት ፀባያቸውና ሄደው ሄደውም በአዘቃቀጣቸው ተመሳሳይ ናቸው ባያሌው፡፡ በኦሮሚያ፣ በትግራይና በአማራ ውስጥ የታዩትን ፅንፈኝነቶች መገንዘብ በሌላው አካባቢም...

ዛሬ ለዓለም ሰላም ያልተጮኸ መቼ ሊጮህ!

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ አገሮች ጎራዊ ግጥሚያዎች ነበሩ፡፡ በእነዚህ የዓለም ጦርነቶች ውስጥ የቀጥተኛ ግብግብ ሥፍራዎችና ተዋናዮች ቶሎ ሲበረክቱ ታይተው...

‹‹ወዝ አደሩ ያሸንፋል!››

በአብዱ ዓሊ ሃምሳ ዓመት ሊሞላው ከአንድ ዓመት በታች ብቻ በቀረው የኢትዮጵያ የጠላትነት ፖለቲካ ውስጥ (አሁንም ከሃምሳ ዓመት በኋላ ጨርሰን ድነን፣ ተፈውሰን፣ ከበሽታውም ነፃ ስለመሆናችን ማስረጃ...

ፖለቲካችን ለሰላም ይመቻል ወይ?

በገነት ዓለሙ እሑድ ሚያዝያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. አስቀድሞ በይፋ ቀጠሮ ያልተያዘበትንና ድንገት ቴሌቪዥን እያየን የተቀላቀልነውን አንድ ሁነት አክብረናል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት (በኢፌዴሪ ሕገ...

አገራችን ዛሬም ነገም ገና ብዙ ሥራ አለባት

በገነት ዓለሙ ባለፉት አምስት ዓመታት ችግሮች ባጋጠሙን ቁጥር፣ ጣጣዎቻችን እየተዘረገፉ ባስቸገሩን ቁጥር፣ እኛም እየተዝረከረክን ችግሮቻችንን የሚከላከል ሳይሆን የሚጠቀምና የሚያባብስ ሥራ በሠራን መጠን፣ ደጋግመንና በየጊዜው የምናነሳው...

‹‹ኧረ ምን ይሻለናል?››

በገነት ዓለሙ አገራችን ውስጥ ዴሞክራሲና ሻል ያለ ዓለም የሚታይበት ሥርዓት ለመመሥረት የተጀመረው ትግል ሁለት ዓመታት ብቻ ሳይሆን ብዙ የሰው ሕይወት፣ የአገር ሀብትና ንብረት ከፈጀ ጦርነት...

አምስት ዓመታችን

በገነት ዓለሙ የዛሬ አምስት ዓመት መጋቢት ወር መጨረሻ (መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም.) ኢትዮጵያ ውስጥ የተመዘገበው ሁነት ተራ ዜና፣ ዝም ብሎ የተለመደ የጠቅላይ ሚኒስትር፣ የመንግሥት...

መንግሥት ራሱ ለሕግ መገዛትን አውቆበታል ወይ?

በገነት ዓለሙ ዴሞክራሲ የመላው ዓለም ‹‹ዜማ›› ነው፡፡ የአፍሪካ የዴሞክራሲ፣ የምርጫና የ(መልካም) አስተዳደር ቻርተርም ይህንኑ ያቀነቅናል፡፡ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አንቀጽ አንድ አሀዱ ብሎ የጀመረው፣ ‹‹ይህ ሕገ...

ዛሬም የአፍሪካ ኩራት እየሆንን ነው?

በበቀለ ሹሜ ሀ) ከባንዲራዎችና ከመዝሙሮች ጋር የተያያዙ ውዝግቦች በአዲስ አበባ ተከስተው በነበሩበት ሰሞን በ‹‹ዩቲዩብ›› መድረክ የሚቀርብ አንድ የኢትዮጵያ ነክ ዝግጅት የአንድ አፍሪካዊ ወንድማችንን ትችት አጋርቶን...

የኢትዮጵያ እውነታ የመላ ኅብረተሰብ የእምነት አባቶችን የሚሻ ነው!

በበቀለ ሹሜ ‹‹ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኩራት…›› ምንትስ የሚል ኅብረ ዝማሬን ልብ ብዬ ያጤንኩት በቅርቡ ነው፡፡ ያኔ የተሰማኝ ኩራት ሳይሆን ራሳችንን ከማሞካሸት በፊት ገመናችንን በማራገፍ ላይ ባተኮርን...

በልባዊ ዕርቅ አዲስ ችቦ ለማውለብለብ ምን ያህል ቁርጠኞች ነን?

በበቀለ ሹሜ በእስከ ዛሬ ጥቅል ኑሯችን፣ የተወሰነ ዕሳቤን ሐሳቤ ብለን የምንይዘው ወይም ለሆነ ነገር ድጋፍም ሆነ ተቃውሞ የምንሰጠው፣ በሐሳብ ፍጭት መድረክ ውስጥ የንፅፅርና የማብላላት ልሂቃዊ...

የትግል ዝቅጠት ለሕዝብ ልሰዋ ከማለት የሕዝብን ጉርስና ደም ወደ መዝረፍ

በቀለ ሹሜ በ1960ዎች በከተማ አፍላዎች አካባቢ የልሽቀት፣ የሱስ፣ የጩቤ ቡድን ገጽታቸው የነበሩ ቢሆንም፣ ወጣቱን በሰፊው የማንከት ደረጃ ላይ የደረሱ አልነበሩም፡፡ ለተስፋ መቁረጥ እጅ ባልሰጠ አኳኋን...

በሕግ አምላክ እዩልኝ ስሙልኝ!

በገነት ዓለሙ የምን በሕግ አምላክ!? ለምን ‹‹እዩልኝ ስሙልኝ!›› ይህ የልብ አድርጉልኝ ጥያቄ ነው! ግራ ቀኙን ሁሉ፣ የሁሉንም ድምፅ በሙሉ የእዩልኝ ስልሙኝ ጥያቄ ነው፡፡ ይህንን የበሕግ...
167,271FansLike
266,208FollowersFollow
13,500SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ