ተሟገት
የተራዘመ የሥልጣን ትንቅንቅ – ከዚያስ በኋላ?
በአንዳርጋቸው አሰግድ
በኢትዮጵያ ዘመናዊ መንግሥት ታሪክ ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ተፈጸመ ከተባለ አንዱና ብቸኛው፣ ከአፄ ምኒልክ ወደ ንግሥት ዘውዲቱ የተከናወነው ሽግግር ነው። ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ ከአቤቶ...
የፖለቲካ ሰላማችን እንደምነው? ሰዓቱስ ምን ይላል?
በገነት ዓለሙ
ሰላማችን፣ ደኅንታችንና ሁለመናችን በዓለም ደረጃም የሚያሳስብ ደረጃ ላይ የደረሰው ከረዥም ጊዜ ጀምሮ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በአቅሟ ብቻ ሳይሆን በታሪክ አጋጣሚና ከአቅሟና ከድርሻዋ በላይ ለዓለም...
መንግሥትና በሕዝብ አመኔታ የማግኘት ፈተና
በዳግም መርሻ
በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የመንግሥት ሥልጣን ምንጭና ባለቤት ሕዝብ ነው። በዚህም ምክንያት የሥልጣን መንበሩን የያዘው መንግሥት የሕዝብ አገልጋይ ነው፡፡ ተብሎ ይታሰባል። ዴሞክራሲ የሕዝብ፣ በሕዝብና ለሕዝብ...
ጣሪያው የሚያፈሰው የዳኝነት ሥርዓታችን
በላቀው በላይ
ከአሁን በፊት ኅዳር 18 ቀን 2015 ዓ.ም. (ክፍል አንድ) እና ኅዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም. (ክፍል ሁለት) “የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥና ተግዳሮቶች” የሚል ጽሑፍ...
‹‹አላዋቂ ሳሚነት››
በበቀለ ሹሜ
ተግባራዊ ሳይንስና ስነት (አርትስ) ተዛማዷቸው ጥንታዊ ነው፡፡ ሳይንስ የኑሮ ፈተናዎችን የሚያቀሉ መፍትሔዎችን ይፈልጋል፣ ይመረምራል፣ መፍትሔ ሰጪ ነገሮችን ይፈለስፋል፡፡ ፍልሰፋዎች ቁሳዊ ቅርፅ ይዘው ይወጣሉ፡፡...
አንድ አራት ነጥቦች
በበቀለ ሹሜ
አንባቢያን ከልባቸው እንዲያውቁልኝ የምፈልጋቸው ጥቂት ሁነኛ ነጥቦች አሉኝ፡፡ ነጥቦቹ አዲስ አይደሉም፡፡ ብዙ ሐተታ የሚሹ አይደሉምና ሳላንዛዛ ላስቀምጣቸው፡፡
1ኛ/ ሀ) ሕወሓት ወደ ሰላም በመምጣቱ እናደንቃለን፡፡...
ሰላማችን ሰላምታ ብቻ ሳይሆን ሰላምም ስጡኝ ይላል
በገነት ዓለሙ
አገራችንን ላለፉት ሁለት ዓመታት ያጋጠማትና በሦስት ዙር እየተመላለሰ የተዋጋቸው ጦርነት የጦርነትን መርገምት፣ ፍዳና ጣጣ ብቻ በውጤትነት ያስከተለ አደጋና ጥፋት ብቻ አልነበረም፡፡ ወደ ዴሞክራሲ...
ዛሬም ‹‹መጀመርያ የመቀመጫዬን››
በገነት ዓለሙ
ለውጡ፣ የለውጥ ጅምሩ መጋቢት ሲመጣ አምስት ዓመት ይሞላዋል፡፡ ከመነሻው ጀምሮ ትዕግሥት እያጣንና ቅደም ተከትል እየጠፋን የጥበብ ሁሉ መጀመርያ ‹‹መጀመርያ የመቀመጫዬ›› መሆኑ አልጨበጥልን ብሎ፣...
የፖለቲካ ሰላማችንን የሚጠናወተው ማነው?
በገነት ዓለሙ
መጋቢት 2010 ዓ.ም. ይዞ ኢትዮጵያ ውስጥ የፈነጠቀው ለውጥ ያነገበው ዋናው ተልዕኮና አደራ በአገሪቱ በተለያዩ ጊዜያት፣ በ1966 ዓ.ም.፣ በ1983 ዓ.ም. የጨነገፈውን የፖለቲካ ጥያቄ፣ ማለትም...
የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሰላምና ግስጋሴ አዲስ ቅያስ እየጠየቀ ሳይሆን ይቀራል?
በበቀለ ሹሜ
እስከ ዛሬ ድረስ የምናስበውና የምናቅደው ከኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ቀንድ/ወደ ምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናችን እያየን፣ ከጎረቤቶቻችን ጋር መተሳሰርን ነበር፡፡ ውለን እያደርን የምናየቸው ነገሮች የሚነግሩን ግን...
አንጋጠው ከተጓዙ የእንቅፋትን ማንጎል አይወቅሱም (ክፍል ሁለት)
በበቀለ ሹሜ
ካለፈው ሳምንት የሚቀጥለውን ጽሑፌን በሁለተኛው ምሳሌዬ እጀምራለሁ፡፡ ሁለተኛው ምሳሌዬ እኛኑ ኢትዮጵያውያንንና የኢትዮጵያን ሕይወት የሚመለከት ነው፡፡ በእኔ ነፍስ ያወቀ ዕድሜ ውስጥ አፄያዊው ባላባታዊ ሥርዓት፣...
አንጋጠው ከተጓዙ የእንቅፋትን ማንጎል አይወቅሱም (ክፍል አንድ)
በበቀለ ሹሜ
አጥር ግቢ ከተውተፈተፈ ከውጭ ልሹለክ ባይ አይጠፋም፡፡ አንጋጠው ከሄዱም እንቅፋት ለምን መትቶኝ ሊባል አይችልም፡፡
የአፍሪካ ቀንድ የአሁን ካርታ (ከሰሜን ቀይ ባህር አንስቶ እስከ ህንድ...
ዥንጉርጉርነታችን የተንጨፈጨፈበት ኢትዮጵያዊነት
በበቀለ ሹሜ
ሀ) ኢትዮጵያን ለብተና እንቅስቃሴ ያጋለጣት ታሪካዊ የጎረቤት ጠላትነት አይደለም፡፡ በግብፅ ላይ ሮጦ ማላከክ አያስፈልገንም፡፡ ወይም ከውስጣችን ተነስቶ የነበረውን የብተና እንቅስቃሴ የምዕራብ ኃያላን ማገዛቸውን...
የፀፀትና የምሥጋና ትንፋሽ
በበቀለ ሹሜ
ሀ) በእኔ ዕድሜ የማውቀውና የተሳተፍኩበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወጠጤነት የሚያጠቃው ነው፡፡ ‹‹ወጠጤ›› የተሰኘውን ቃል የተጠቀምኩት ፖለቲከኞችን በዕድሜ ያልበሰሉ ናቸው የሚል የተሳሳተ ግንዛቤ ለመስጠት አይደለም፡፡...
ይቅር ይባል ይሆናል እንጂ ‹‹መቼም አልረሳውም››
በገነት ዓለሙ
የዚህ ዓመት ጥቅምት የመጨረሻ ሳምንት ከደቡብ አፍሪካዋ አስተዳደራዊ ርዕሰ ከተማ ከፕሪቶሪያ ወሬና ዜና ለመስማት ጆሯችንን ቀስረን፣ ዓይናችንን ተክለን የምንከታተልበት ጊዜ ከመሆኑ ጋር ዓምናስ፣...