Saturday, November 26, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ምን እየሰሩ ነው?

  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -

  የጥቃቅንና አነስተኛ አንደኛው ትሩፋት

  ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው አዳማ የስብሰባና የመዝናኛ ከተማነቷን ተከትሎ ‹‹የኮንፍራንስ ቱሪዝም ከተማ›› የሚል ስያሜ አግኝታለች፡፡ በከተማዋ ከጊዜ ወደ ጊዜ አዳዲስ የሆቴል ግንባታዎችም ይታዩበታል፡፡ በመንግሥት ተቋም ውስጥ በግብርና...

  የትውልድ መሠረትን የማነፅ ትልም

  በኢትዮጵያ በሥነ ምግባር የታነፀ ትውልድ ለመፍጠር ወላጆች፣ ትምህርት ቤቶችና በየአካባቢው የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች ትልቁን ድርሻ እንደሚወጡ ይታመናል፡፡ ልጆችም ሆኑ ወጣቶች በመልካም ሰብዕና አገር እንዲረከቡ መንግሥት እየሠራሁ ነው ቢልም፣ ክፍተቱ...

  የዘመናዊ የመመርመርያ መሣሪያዎች ትሩፋት

  ካለፉት አሥር ዓመታት ወዲህ በጤናው ዘርፍ አንዳንድ መሻሻሎች እየታዩ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከተመዘገቡትም መሻሻሎች መካከል ዘመኑን የዋጁ ልዩ ልዩ የምርመራ መሣሪያዎች አገር ውስጥ መግባትና ጥቅም ላይ መዋላቸው ይገኙበታል፡፡ በአገር ውስጥና...

  ‹‹የአስጎብኚ ዘርፉ እንዲጠናከር ከተፈለገ የታክስ አዋጁ መሻሻል አለበት› ወ/ሮ አንድነት ፈለቀ፣ የኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት

  የኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር በ1996 ዓ.ም. ነው የተቋቋመው፡፡ ማኅበሩ ከተቋቋመ በኋላ 272 አስጎብኚ ድርጅቶችን በአባልነት አፍርቷል፡፡ ምንም እንኳን ቱሪዝሙ በሚፈለገው ደረጃ አድጓል ባይባልም፣ አሁን ለደረሰበት ደረጃ የማኅበሩ አባላት ከፍተኛ ሚና...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ በየተቋማቱ እንዲስፋፋ መደረጉ ሊደገፍ የሚገባ በጎ ጅማሮ መሆኑ ይወሳል፡፡ በመሠረቱ ሴቶች በቤት ውስጥ፣ በሥራ ቦታ፣ እንዲሁም በማኅበረሰቡ ውስጥ ከሚያከናውኗቸው ሥራዎች...

  የማሪ ስቶፕስ ኢትዮጵያ የሥነ ተዋልዶ አገልግሎትና የቤተሰብ ዕቅድ

  በኢትዮጵያ በወሊድ ምክንያት የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል፡፡ በተለይም በገጠራማ ቦታዎች በቂ የሆነ ግንዛቤ ባለመኖሩ የተነሳ እናቶች በወሊድ ምክንያት እየሞቱ ይገኛል፡፡ የእናቶችን ሞት ለመግታት፣ የቤተሰብ ዕቅድን ለመስፋፋት፣ መንግሥትም...

  ሴት የሕግ ባለሙያዎችን ለአገራዊ ችግሮች መፍትሔነት

  በ1980ዎቹ መጨረሻ የተመሠረተው የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር በሦስት አሠርታት ውስጥ በዋናነነት ለሴቶች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት በመስጠት፣ አድሏዊ ሕጎችና ተግባራት እንዲስተካከሉ በመታገል ለኅብረተሰቡ አስተዋጽኦ ሲያደርግ የቆየ ድርጅት መሆኑን፣...

  ሴቶችን ወደ ውሳኔ ሰጪነትና ንቁ ፖለቲካዊ ተሳትፎ ለማሻገር የቆመችው ‹‹ትምራን››

  ‹‹ትምራን›› በሴት ስም የምትጠራ የሲቪል ማኅበር ስትሆን የተቋቋመችውም በመጋቢት 2012 ዓ.ም. ነው፡፡ የተቋቋመችውም ኢትዮጵያውያን ሴቶች በፖለቲካና በሕዝብ አስተዳደር መስክ ፍትሐዊ ውክልናና ትርጉም ያለው ተሳትፎ ብሎም የአመራር ሰጪነት ሚና እንዲኖራቸው...

  ‹‹የአጥንት ሕክምና ሥርዓትን የማጠናከሩ ጉዳይ ቸል ሊባል አይገባም›› ገለታው ተሰማ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የአጥንት ሕክምና አደጋዎች ሕክምና ስፔሻሊስቶች...

  ገለታው ተሰማ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የአጥንት ሕክምና የትራዎማ ሕክምና ስፔሻሊስት ብሔራዊ ማኅበር ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በመርሐቤቴ፣ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ አጠናቀዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና...

  ችግረኞችን በመታደግ ለሁለት አሠርት የዘለቀው ሙዳይ

  በኢትዮጵያ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ጎዳና የወጡ ሕፃናትና እናቶችን ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ በመሆኑም መንግሥትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ችግሩን ለመቅረፍ እየሠሩ ይገኛሉ፡፡ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ከሚሠሩት አንዱ ደግሞ ‹‹ሙዳይ የበጎ አድራጎት...
  - Advertisement -

  ትኩስ ፅሁፎች

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት