ምን እየሰሩ ነው?
የሥራ ፈጠራና ብድርን የማስተሳሰር ትልም
ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው ሰው የራሱ የሆነ የፈጠራም ሆነ የቢዝነስ ሐሳብ ይዞ ቢቀርብም ባለው የአሠራር ክፍተት ምክንያት ካለመበት ቦታ ሳይደርስ የሚቀረው ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ በተለይም በአገሪቱ የሚታየው የብድር አሠራር ወይም...
እያጠቡ መጠቀም የሚያስችል ሞዴስ
ወ/ሮ ሐናን አህመድ የመጀመሪያ፣ የሁለተኛ ደረጃና የከፍተኛ ትምህርታቸውን የተከታተሉት ተወልደው ባደጉበት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ በሥራ ዓለምም በሳዑዲ ዓረቢያ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በእንግዳ ተቀባይነት ሠርተዋል፡፡ ከዚህም ሌላ በኢትዮጵያና...
ውጭ የሚላኩ የሕክምና ናሙናዎችን በአገር ውስጥ የማከናወን ጅማሮ
የጤና ምርመራዎችን በተደራጀ የላቦራቶሪ አገልግሎት ለመስጠት፣ የተቋቋመው ስዊስ ዲያግኖስቲክስ ኢትዮጵያ (ኤስዲኢ) የስዊዘርላንድ ዲያግኖቲክስ ኢንተርናሽናል (ኤስዲአይ) አጋር ተቋም ነው፡፡ በአዲስ አበባም ሁሉን አቀፍ ከፍተኛ የሕክምና ምርመራና የአናቶሚ ፓቶሎጂ አገልግሎት ለመስጠት...
ተስፋ አዲስ ለካንሰር ሕሙማን ሕፃናት
የሕፃናት ካንሰርን ለመከላከልና ለማከም የሚረዳ ድጋፍ ለማድረግ በኅዳር 2005 ዓ.ም. ተቋቁሞ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው ‹ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት› ነው፡፡ ይህ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ከአራት የመንግሥት...
ለሰው የሚውል ክትባትን የማምረት ጅማሮ
የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን በዋና ዳይሬክተርነት የሚመሩት ታከለ ዓባይነህ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምና ፋኩልቲ በእንስሳት ሕክምና የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ሠርተዋል፡፡ ማስተርስና ፒኤችዲያቸውን በዓሳ ጤና አጠባበቅ አግኝተዋል፡፡...
‹‹በራሳችን ቴክኖሎጂ ከመጠቀም አልፈን ለውጭ ለመሸጥ መሥራት አለብን›› ናታን ዳምጠው፣ የኔታ ኮድ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኔታ ኮድ ከተመሠረተ ካለፉት አምስት ዓመታት ጀምሮ ልጆችን በመሠረታዊ የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እያስተማረና የትምህርት ቴክኖሎጂዎችን እያበለፀገ ይገኛል፡፡ እስካሁን በትምህርቱ ዘርፍ ካበለፀጋቸው ቴክኖሎጂዎች ቢብሎኪ የተባለው የመማሪያ ቴክኖሎጂ (መተግበሪያ) ይገኝበታል፡፡ ይህ ልጆች...
‹‹መንግሥት ዕውቅና ለሰጠው የቅርስ አዋጅ ተገዥ መሆን አለበት›› አቶ መቆያ ማሞ፣ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር ዋና ሥራ...
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበርን በዋና ሥራ አስኪያጅነት እያስተዳደሩ ያሉት አቶ መቆያ ማሞ ናቸው፡፡ በትምህርት ዝግጅት በዋይልድ ላይፍ ማኔጅመንትና ኤኮቱሪዝም፣ ባዮዳይቨርሲቲ ኮንሰርቬሽንና ማኔጅመንት በተሰኙ ሙያዎች የማስተርስና የባችለር ዲግሪዎቻቸውን አግኝተዋል፡፡ በሥራ...
‹‹ከዚያስ?›› – የጥበብና የዕውቀት መንገድ
ልጆች በዕውቀትና በሥነ ምግባር ታንጸው እንዲያድጉ፣ በፈጠራ ሥራም የዳበሩ እንዲሆኑ ብሎም የነገ አገር ተረካቢ በማድረግ ረገድ ወላጆች፣ ማኅበረሰቦች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የሃይማኖት ተቋማት፣ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ፡፡...
ማኅበራዊ ተራድዖንና ተማሪዎችን የማብቃት ጉዞ
በኢትዮጵያ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ተማሪዎች በተለያየ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንደሚሰናከሉ ይገለጻል፡፡ በተለይ በገጠራማ ቦታዎች የሚገኙ ተማሪዎች የችግሩ ገፈት ቀማሽ መሆናቸው በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ አብዛኛውን ጊዜም የችግሩ ሰላባ የሚሆኑት ሴቶች...
ምግብ ዕድሜን ሲወስን
ሙሉቀን ፈቃዴ ዘሪሁን (ረዳት ፕሮፌሰር) የሎዛ ኒውትሪሽን ኮንሰልቲንግ ኤንድ ቴራፕ መሥራች ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሜዲካል ባዮኬምስትሪ መምህር ናቸው፡፡ ተወልደው ያደጉትና እስከ...
ትኩስ ፅሁፎች