Monday, December 4, 2023

ምን እየሰሩ ነው?

- Advertisement -
- Advertisement -

በሰሜኑ ጦርነት ለተጎዱ አርሶ አደሮች የታለመው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር

በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ለመደገፍ የራምኖን ኢትዮጵያ የዕውቀት ፓርክ ማኅበር በሰኔ 11 ቀን 2015 ዓ.ም. የገቢ ማሳሰቢያ  ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ ክልል በነበረው...

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘው የጥበቃ አገልግሎት

ህንድ በሚገኘው ሲባዮሲስ ዩኒቨርሲቲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን ተቀብለዋል፡፡ በአሜሪካ በሆቴል ማኔጅመንት ተመርቀዋል፡፡ ለስምንት ዓመታት በአሜሪካ፣ ለሦስት ዓመት በህንድ መኖሪያቸውን አድርገው ቆይተዋል አቶ ቢንያም ተስፋዬ፡፡ በአሜሪካ በሚኖሩበት ወቅት መኖሪያ...

‹‹የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማኅበርን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሊረከበው ይገባል›› ኮሎኔል እስጢፋኖስ ገብረመስቀል፣ የማኅበሩ ምክትል ፕሬዚዳንት

ኮሎኔል እስጢፋኖስ ገብረመስቀል የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመርያ በነበረው የክቡር ዘበኛ ሚሊታሪ አካዴሚ ሦስተኛ ኮርስ ተመራቂና የአየር ወለድን ጦር ከመሠረቱት ከፍተኛ መኮንኖች አንዱ ናቸው፡፡ አሜሪካ...

ከጥቅም ያልዋሉት የቱሪስት መስህቦቹ 13ቱ ወራት

የኢትዮጵያን ባህል ለማስተዋወቅ የተለያዩ መድረኮችን አዘጋጅተዋል፡፡ በ1987 ዓ.ም. በያሬድ ሙዚቃ ቤት በባህላዊ ዳንኪራ (ካልቸራል ፎክ ዳንስ) በመሠልጠን እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ንቁ ተሳትፎ በማድረግም ይታወቃሉ፡፡ ‹ፌስ ኦፍ...

‹‹የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለመርሆቻቸው ታማኝ ከሆኑ የማኅበረሰቡን እምነት ያገኛሉ›› አቶ ሔኖክ መለሰ፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር...

አቶ ሔኖክ መለሰ የዕድሜያቸውን ግማሽ ያህል በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ውስጥ መሥራታቸውን ይናገራሉ፡፡ አሁን ላይ ደግሞ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ በምክር ቤቱ ሥራዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ታምራት...

ጥራት ያለው ማር ለገበያ ለማቅረብ

የማር ምርት ለአካባቢያዊና ለማኅበረሰብ መስተጋብር ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፡፡ ምርቱ ለሰው ልጆች ከቆዳ ጀምሮ እስከ ውስጣዊ ጤና ጭምር ከፍ ያለ ጠቀሜታ አለው፡፡ ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከአዲስ አበባና አካባቢዋ...

ለማኅበራዊ ጉዳዮች ቅድሚያ የሚሰጠው የብድርና የቁጠባ ተቋም

ሰዎች ንግድ ለመጀመር እንዲሁም ለማሻሻል በቂ ገንዘብ መያዝ መሠረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን የገንዘብ ምንጭ ማስፋት ብቸኛ አማራጭ በመሆኑ፣ ነጋዴዎች ለተጨማሪ ገንዘብ ወደ ብድር ተቋማት ማቅናታቸው የተለመደ...

ድጋፍና ትብብር የሚሻው የጡረተኞች ማኅበር ባለ አሥር ወለል ሕንፃ

የአዲስ አበባ ከተማ ጡረተኞች ማኅበር በአፍላ ዘመናቸው ለአገራቸው አገልግሎት የሰጡ፣ በዕድሜ ጣሪያና በጦር ሜዳ ቆስለው ፆታ ሳይለይ በክብር ጡረታ የወጡ አካላትን ያካተተ ነው፡፡ ማኅበሩም ባለ አሥር ወለል ሕንፃ ግንባታ...

የኦቲዝም ተጠቂዎች ሜዳ እንዳይቀሩ የሚያስችለው የትምህርት ዕድል

በዓለም አቀፍ ደረጃ የኦቲዝም ተጠቂ የሆኑ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው፡፡  የሕመሙ ተጠቂዎች በወላጆቻቸውም ሆነ በተለያዩ ችግሮች ከማኅበረሰቡ ሲገለሉ ይታያል፡፡ በተለይ የኦቲዝም ተጠቂዎች በሕክምና መዳን ስለማይችሉ ችግሩን ይበልጥ ያወሳስበዋል፡፡ ሆኖም...

ቋሚና ተንቀሳቃሽ ቄራዎች ለአዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተቋቋመው በወቅቱ በነበረው የአዲስ አበባ ከተማ ይዞታ ዳር ላይ ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ዳሩ መሀል ሆኗል፡፡ ድርጅቱም እስካሁን ድረስ በተቋቋመበት ቦታ ላይ ሆኖ የአቅሙን ያህል...
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት