‹‹ሰላሙና ደኅንነቱ ትኩረታችንን ስቦታል››
ሚስተር አሌክስ ኪሪያኪዲስ፣ የማሪዮት ኢንተርናሽናል የመካከለኛው ምሥራቅና አፍሪካ ዳይሬክተር
ከሰሞኑ አዲስ አበባ በአፍሪካ የመጀመሪያ ነው የተባለለትን የማሪዮት ኤክስኪውቲቭ አፓርትመንት (የከፍተኛ አመራሮች መቆያ) የሆነውን ሆቴል አግኝታለች፡፡
የመንግሥትና የግሉን ዘርፍ አጋርነት የሚሻው የጤናው ዘርፍ
ወ/ሮ ዘለዓለም ፍሥሐ የአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪስ የግል ኩባንያ ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር፣ በ2005 ዓ.ም. የተቋቋመው የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ የግል ጤና ተቋማት የአሠሪዎች ማኅበራት ደግሞ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡
‹‹ብዙዎች ፀረ ተባይን እንደ መድኃኒት እንጂ እንደ መርዝ አያዩትም››
አቶ ታደሰ አመራ፣ ፔስቲሳይድ አክሽን ኔክሰስ አሶሴሽን ዳይሬክተር
የፔስቲሳይድ አክሽን ኔክሰስ አሶሴሽን የተቋቋመው እ.ኤ.አ. በ2005 ነው፡፡ በፀረ ተባይና አደገኛ በሆኑ ኬሚካሎች ዙሪያ እየሠራም ይገኛል፡፡
መስህቦችን በላቀ ዕደ ጥበብ ለማስተዋወቅ
የጥንታዊቷ ኢትዮጵያ መገለጫ የሆኑ ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች የሚገኙበት የትግራይ ክልል በውስጡ የሚገኙትን ልዩ ልዩ ሀብቶች ለመንካባከብ፣ ለማስተዋወቅና ለኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማዋል የሚረዳ አዲስ ፕሮጀክት በኅዳር 2007 ዓ.ም. ጀምሯል፡፡
‹‹አዳዲስ የገቡ የሕክምና መሣሪያዎችን ለመጠገን የሚችሉ ብቁ ባለሙያዎች ኮሌጁ አለው››
ዶክተር ዓለማየሁ በዳኔ፣ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የራዲዮሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊና ረዳት ፕሮፌሰር
‹‹ቅርስ ማስመዝገብ የቁንጅና ውድድር ሳይሆን መሠረታዊ ዋጋ ያለው ማኅበራዊ ኃላፊነት ነው››
አቶ ጌታቸው እንግዳ፣ የዩኔስኮ ምክትል ዋና ዳይሬክተር
በነሐሴ ወር ከሚከበሩት በዓላት አንዱ በወሩ አጋማሽ በተለይ ሴቶች ጎልተው የሚታዩበት የአሸንዳ በዓል ነው፡፡ ዘንድሮም እንደ አምና በተለያዩ የትግራይ፣ የዋግ ሕምራ፣ የላስታና መሰል አካባቢዎች ተከብሯል፡፡
“የመንግሥት ልማት ዓላማን የሚያስቱ አንዳንድ በኃላፊነት ላይ ያሉ አመራሮች አሠራር ሊፈተሽ ይገባል”
አቶ መርዓዊ ጎሹ አበበ፣ ችግር የገጠማቸው ኢንቨስተር
ከአፀደ ሕፃናት እስከ ዘጠነኛ ክፍል የተማሩት በካቴድራል ልደታ የወንዶች ትምህርት ቤት ነው፡፡ ዘጠነኛ ክፍል እያሉ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ወደ አሜሪካ በመሄድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል፡፡
‹‹ድርጅቱ ካለው የመድን ደንበኞች ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት በሕግ አስገዳጅነት የገቡት ናቸው››
አቶ የወንድወሰን ኢተፋ፣ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከ15 ዓይነት በላይ የሚሆኑ የሕይወት መድን አገልግሎቶች ይሰጣል፡፡ አገልግሎቶቹ በግል አልያም በቡድን የሚገዙ ሲሆን በተጨማሪም ከ30 የሚበልጡ ሕይወት ነክ ያልሆኑ የመድን ዋስትና አገልግሎቶች ይሰጣል፡፡
‹‹ሥዕልን ያን ያህል የተገነዘበ ማኅበረሰብ አለን ለማለት ያስቸግራል››
ሠዓሊት ስናፍቅሽ ዘለቀ፣ የሴት ሠዓልያን ማኅበር ሊቀመንበር
የሴት ሠዓልያን ማኅበር የተመሠረተው በ2004 ዓ.ም. ሲሆን፣ ከዚያ ቀደም ‹‹ፍሬንድሺፕ ኦፍ ውሜን አርቲስትስ›› በሚል መጠሪያ ለዓመታት ይንቀሳቀስ ነበር፡፡
‹‹አሜሪካ ያለንን ኃይልና ጉልበት በአገራችን ብናስቀምጠው ብዙ ለውጥ ማምጣት እንችላለን››
ወ/ሮ ቅድስት አሰፋ፣ የፒፕል ቱ ፒፕል ቦርድ አባል
በናዝሬት ስኩል ተማሪ እያሉ ትምህርት በማይኖርበት ጊዜ የበጐ ፈቃድ ሥራን ይሠሩ ነበር፡፡ በበጐ ሥራው ለመሳተፍ በውጭ ድርጅት ይሠሩ የነበሩት አባታቸው አግዘዋቸዋል፡፡
ትኩስ ፅሁፎች