Thursday, June 1, 2023

ምን እየሰሩ ነው?

- Advertisement -
- Advertisement -

‹‹ሃሎ ዶክተር››

ዶ/ር ዮሐንስ ወዳጄ የተወለዱት የአንደኛና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡

‹‹ተባብረን ለውጥ የምናመጣው መንግሥት ችግሮቹን ግልፅ አድርጎ ሲያሳውቀን ነው››

ኢንጂነር ብርሃኑ አባተ፣ የኢትዮጵያ የዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር የቦርድ ሊቀመንበር የኢትዮጵያ የዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር በአሜሪካ በካሊፎርኒያ ግዛት በኢንጂነር ብርሃኑ አባተና በኢንጂነር ሥዩም ገበየሁ አነሳሽነት የተቋቋመው በ1994 ዓ.ም. ነው፡፡

አትሌቲክስ የገነባው ማንነት

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኅብረተሰቡን በሩጫ በማሳተፍ የተለያዩ መልዕክቶች ማስተላለፍና እግረ መንገዱንም ከሚገኘው ገቢ ለተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማዋል እየተዘወተረ ይገኛል፡፡

​​​​​​​‹‹ገቢ ቢኖረንም ባይኖረንም ተልዕኳችንን ማጣት አንፈልግም››

ወ/ሮ ሳባ ገብረመድኅን የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳባ ገብረመድኅን የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በሕግ በ1993 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አጠናቅቀዋል፡፡

የፓርኪንግ እጦት የፈተናቸው ኢንቨስተር

ዮቤክ ቢዝነስ ኩባንያ የተለያዩ የንግድና የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ይሠራል፡፡ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ያቀርባል፣ ግዙፍ ግንባታዎችንም በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንተርናሽናል ሆቴሎች በነጮች መመራት አለባቸው የሚለውን የተሳሳተ አመለካከት ሰብረናል››

አቶ ዜናዊ መስፍን፣ የኢንተር ኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዜናዊ መስፍን ተወልደው ያደጉትና እስከ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሩት በሽሬ እንደስላሴ ነው፡፡

‹‹የኢንተርፕሩነርሺፕ ሥርዓተ ትምህርት ቀርፀን በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት ዕቅድ አለን››

ወ/ሮ እታለም እንግዳው የኢንተርፕሩነርሶች ልማት ማዕከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ማዕከል የተቋቋመው ባለፈው ዓመት  ነው፡፡ ቢዝነስ የመመሥረት ሐሳብ ያላቸውና ቢዝነስ የጀመሩ ግለሰቦች ስኬታማ ለመሆን የሚረዳቸውን የስድስት ቀናት ሥልጠና ይሰጣል፡፡
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት