ምን እየሰሩ ነው?
‹‹ገቢ ቢኖረንም ባይኖረንም ተልዕኳችንን ማጣት አንፈልግም››
ወ/ሮ ሳባ ገብረመድኅን የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ዳይሬክተር
ወ/ሮ ሳባ ገብረመድኅን የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በሕግ በ1993 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አጠናቅቀዋል፡፡
የፓርኪንግ እጦት የፈተናቸው ኢንቨስተር
ዮቤክ ቢዝነስ ኩባንያ የተለያዩ የንግድና የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ይሠራል፡፡ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ያቀርባል፣ ግዙፍ ግንባታዎችንም በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡
‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንተርናሽናል ሆቴሎች በነጮች መመራት አለባቸው የሚለውን የተሳሳተ አመለካከት ሰብረናል››
አቶ ዜናዊ መስፍን፣ የኢንተር ኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ
አቶ ዜናዊ መስፍን ተወልደው ያደጉትና እስከ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሩት በሽሬ እንደስላሴ ነው፡፡
‹‹የኢንተርፕሩነርሺፕ ሥርዓተ ትምህርት ቀርፀን በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት ዕቅድ አለን››
ወ/ሮ እታለም እንግዳው የኢንተርፕሩነርሶች ልማት ማዕከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ማዕከል የተቋቋመው ባለፈው ዓመት ነው፡፡ ቢዝነስ የመመሥረት ሐሳብ ያላቸውና ቢዝነስ የጀመሩ ግለሰቦች ስኬታማ ለመሆን የሚረዳቸውን የስድስት ቀናት ሥልጠና ይሰጣል፡፡
ትኩስ ፅሁፎች