Saturday, August 13, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ዓለም

  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  የሲሪላንካ ተቃውሞ

  የሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ከቤታቸው ከወጡ ዛሬ አምስተኛ ቀን አስቆጥረዋል፡፡ እሳቸው ከመኖሪያቸው የወጡት በፈቃዳቸው፣ ለጉብኝት አሊያም ለሥራ አይደለም፡፡ ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ሲሪላንካውያን ፕሬዚዳንታቸውን ተቃውመው ወደ ቤታቸው በመትመማቸው ነው፡፡ የ73...

  የሱዳኑ አል ቡርሃን ሲቪሎች ተወያይተው የሽግግር መንግሥት እንዲያቋቁሙ ጥሪ አቀረቡ

  ሱዳንን ለ30 ዓመታት ያህል የመሯት የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አል በሽር እ.ኤ.አ. በሚያዝያ 2019 በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ሱዳናውያን በፈለጉት መሪ የመተዳደር ዕድል አላገኙም፡፡ በሽር ከሥልጣን እንዲወርዱ ምሁራንን ጨምሮ...

  የኢራንና አሜሪካ የኑክሌር ውይይት የኢራንን ነዳጅ ዘይት ለዓለም ገበያ ያበቃ ይሆን?

  ኢራን ‹‹ኃይል ለማመንጨት አበለፅገዋለሁ›› የምትለው ዩራኒየም ለኑክሌር ጦር መሣሪያ ሊውል ይችላል በሚል በኢራን ላይ ሥጋት የገባቸው ኃያላን አገሮች፣ ኢራንን በስምምነት ያሰሩት እ.ኤ.አ. በ2015 ነበር፡፡ ከዚህ ቀደም በተለያዩ የኢኮኖሚ ማዕቀቦች ስትፈተን...

  የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ አገሮች በኮንጎ ኃይል ለማሰማራት ተስማሙ

  በኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ መቆም ያልቻለውና በየጊዜው የሚያገረሸው የኢኮኖሚ ጦርነት በርካታ የአገሪቱ ዜጎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉና የጎረቤት አገሮች ጥገኛ እንዲሆኑ አድርጓል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ እንዲሞቱ፣ አካል ጉዳተኛ እንዲሆኑና ቤት ንብረታቸው እንዲወድምም አድርጓል፡፡ በተለይ...

  ቻይና ‹‹ጦርነት እንድከፍት ያደርገኛል›› የምትለው ታይዋንን ነፃ አገር የማድረግ ሙከራ

  ቨቻይና ታይዋን ግንኙነት መሻከር  እ.ኤ.አ. በ1940ዎቹ በቻይና ከነበረው የእርስ በርስ ጦርነት ይነሳል፡፡ ወቅቱ በእርስ በርስ ጦርነት ብቻ ሳያከትም፣ ታይዋን ይፋ ያልሆነ መንግሥት እንድትሆንም በር የከፈተ ነበር፡፡ ታይዋን ራሷን የቻለች ነፃ...

  አፍሪካን ለምግብ ደጅ ያስጠናው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት

  በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ጉዳቱ በአገሮቹ ብቻ ሳይገደብ መላ ዓለምን ነቅንቋል፡፡ የአፍሪካ አገሮች እርስ በርስ አሊያም ከጎረቤት ጦር ሲገጥሙ ችግራቸው እዚያው በውስጣቸው ተቀብሮ ይቀራል እንጂ እንዲህ እንደ...

  የአውሮፓ ኅብረት ከሩሲያ በባህር የሚገባ ነዳጅ ላይ የጣለው ማዕቀብ በዓመቱ መጨረሻ ሊተገብር ነው

  የአውሮፓ ኅብረት አባል አገሮች ከሩሲያ በባህር በሚያስገቡት የነዳጅ ዘይት ላይ ማዕቀብ ለመጣል የተስማሙ ሲሆን፣ ይህንንም በየዓመቱ መጨረሻ ተግባራዊ ለማድረግ መስማማታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ኅብረቱ ከዚህ ቀደም የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን አስመልክቶ በሩሲያ...

  አፍሪካ የተጋረጠባትን የምግብ ቀውስ ለመታደግ የአፍሪካ ልማት ባንክ ውጥን

  አፍሪካውያን የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በምግብ ራሳቸውን ለመቻል የሚያበቃ ደረጃ ላይ አለመድረሳቸው፣ አሁን ላይ ከፍተኛ የምግብ ቀውስ እንዲጋረጥባቸው አድርጓል፡፡ ይህንን መቀልበስ አለብን ያለው የአፍሪካ ልማት ባንክ ሃያ ሚሊዮን የአፍሪካ...

  የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ በኋላ በአሜሪካና ሩሲያ መካከል የተደረገው የመጀመሪያ ውይይት

  በሩሲያና ዩክሬን መካከል ጦርነት ከተጀመረ ሦስት ወራት ሊቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ጦርነቱን ከማባባስ ባለፈ ለማርገብ የተደረገው ጥረት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ አሜሪካ፣ ምዕራባውያንና ኔቶ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የሚያሰራጩትም...

  ዩክሬንን ‹‹አቻ የአውሮፓ ማኅበረሰብ›› ማድረግ ይቻል ይሆን?

  ምዕራባውያኑና ሩሲያ በዩክሬን ውስጥ የውክልና ጦርነታቸውን ለመጀመራቸው አንዱ  ምክንያት ዩክሬን የአውሮፓ ኅብረት አባል አገር ለመሆን ዳር ዳር ማለቷ ነበር፡፡ ምንም እንኳ እ.ኤ.አ. በ2014 በሩሲያና በዩክሬን መካከል ጦርነት ተደርጎ የዩክሬን ክፍለ...
  - Advertisement -

  ትኩስ ፅሁፎች

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት