Tuesday, September 27, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ዓለም

  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  የአውሮፓ ኅብረት ከሩሲያ በባህር የሚገባ ነዳጅ ላይ የጣለው ማዕቀብ በዓመቱ መጨረሻ ሊተገብር ነው

  የአውሮፓ ኅብረት አባል አገሮች ከሩሲያ በባህር በሚያስገቡት የነዳጅ ዘይት ላይ ማዕቀብ ለመጣል የተስማሙ ሲሆን፣ ይህንንም በየዓመቱ መጨረሻ ተግባራዊ ለማድረግ መስማማታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ኅብረቱ ከዚህ ቀደም የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን አስመልክቶ በሩሲያ...

  አፍሪካ የተጋረጠባትን የምግብ ቀውስ ለመታደግ የአፍሪካ ልማት ባንክ ውጥን

  አፍሪካውያን የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በምግብ ራሳቸውን ለመቻል የሚያበቃ ደረጃ ላይ አለመድረሳቸው፣ አሁን ላይ ከፍተኛ የምግብ ቀውስ እንዲጋረጥባቸው አድርጓል፡፡ ይህንን መቀልበስ አለብን ያለው የአፍሪካ ልማት ባንክ ሃያ ሚሊዮን የአፍሪካ...

  የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ በኋላ በአሜሪካና ሩሲያ መካከል የተደረገው የመጀመሪያ ውይይት

  በሩሲያና ዩክሬን መካከል ጦርነት ከተጀመረ ሦስት ወራት ሊቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ጦርነቱን ከማባባስ ባለፈ ለማርገብ የተደረገው ጥረት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ አሜሪካ፣ ምዕራባውያንና ኔቶ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የሚያሰራጩትም...

  ዩክሬንን ‹‹አቻ የአውሮፓ ማኅበረሰብ›› ማድረግ ይቻል ይሆን?

  ምዕራባውያኑና ሩሲያ በዩክሬን ውስጥ የውክልና ጦርነታቸውን ለመጀመራቸው አንዱ  ምክንያት ዩክሬን የአውሮፓ ኅብረት አባል አገር ለመሆን ዳር ዳር ማለቷ ነበር፡፡ ምንም እንኳ እ.ኤ.አ. በ2014 በሩሲያና በዩክሬን መካከል ጦርነት ተደርጎ የዩክሬን ክፍለ...

  በሩሲያ የኃይል አቅርቦት ማዕቀብ ላይ የተከፋፈለው የአውሮፓ ኅብረት

  አብዛኛውን የኃይል አቅርቦት ከሩሲያ የሚያስገቡት የአውሮፓ ኅብረት አባል አገሮች ከሩሲያ የሚያስገቡት ነዳጅ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ቢመክሩም፣ አንድ አቋም ለመያዝ አለመቻላቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በሩሲያ የኃይል አቅርቦት ላይ ጥገኛ የሆኑት አውሮፓውያን፣ ከሩሲያ...

  የኢማኑኤል ማክሮን ዳግም የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት መሆን ለአውሮፓ ኅብረት ምኑ ነው?

  የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለሁለተኛ ጊዜ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ሆነው ቀጣዮቹን አምስት ዓመታት እንዲያገለግሉ፣ እሑድ ሚያዝያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. በተከናወነ ምርጫ ተመርጠዋል፡፡ እ.ኤ.አ. ከ2002 ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ዳግም ፕሬዚዳንት ሆነው...

  የምዕራብ አፍሪካ አገሮችን የፈተነው የምግብ ቀውስ

  የምዕራብ አፍሪካ አገሮች በተለያዩ ጊዜያት በሚነሱ የርስ በርስ ግጭቶች ከሚፈተኑ ሥፍራዎች ይጠቀሳሉ፡፡ መፈንቅለ መንግሥት፣ ተቃውሞ፣ የርስ በርስ ግጭት የቀጣናው መለያ ከሆነም ሰንብቷል፡፡ አሁን ላይ ደግሞ አገሮቹ ለከፋ የምግብ ቀውስ እየተጋለጡ መሆኑን ሪሊፍ ዌብ ዘግቧል፡፡

  በየመን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ተስፋ የተጣለበት የተኩስ አቁም ስምምነት

  በየመን የእርስ በርስ ግጭት ከተነሳ ሰባት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሞተዋል፣ ተሰደዋል፣ መሠረተ ልማቶች ወድመዋል፡፡ በአገሪቱ ጎራ ለይተው እርስ በርስ የሚፋለሙ ወገኖች ጦርነት አቁመው ችግራቸውን በውይይት እንዲፈቱ ጥረት ቢደረግም ለዓመታት ዕውን ሊሆን አልቻለም፡፡

  ሩሲያ ተኩስ ካቆመች ዩክሬን ራሷን ከወታደራዊ ጥምረት ገለልተኛ እንደምታደርግ አስታወቀች

  የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በኢስታንቡል ለድርድር የተቀመጡትን የሩሲያና የዩክሬን ልዑክ አባላት ሩሲያና ዩክሬን ‹‹የገቡበትን አስከፊ ጦርነት እንዲያቆሙ›› ሲጠይቁ፣ ዩክሬን ደግሞ ሩሲያ ተኩስ አቁም ስምምነት ከተገበረች ወታደራዊ ጥምረት ውስጥ እንደማትገባና ገለልተኛ ሆና እንደምትቆይ አስታወቀች፡፡

  በምሥራቅ አፍሪካ 28 ሚሊዮን ሕዝብን የረሃብ ሥጋት ላይ የጣለው የዝናብ እጥረት

  በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብና የሌሎች ቁሳቁሶች ዋጋ አሻቅቧል፡፡ በተለይ የምግብ ዋጋ ማሻቀብ ለደሃዎቹ ብቻ ሳይሆን ለሀብታም አገሮችም አጀንዳ ሆኗል፡፡
  - Advertisement -

  ትኩስ ፅሁፎች

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት