በኬንያ ሲካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሠልፍ ለጊዜው ተቋረጠ
የኬንያ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋ በዚህ ሳምንት ጠርተውት የነበረውን የተቃውሞ ሠልፍ መሠረዛቸውን አስታውቀዋል፡፡
‹‹በኬንያ የኑሮ ውድነቱ ጣራ ነክቷል፣ በ2022 የተደረገው ምርጫ ተጭበርብሯል›› በሚል ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ለሦስት ጊዜያት...
የምግብ ዋጋ መናር ተቃውሞ ያስወጣቸው ኬንያውያን
በኬንያ የምግብ ዋጋ ማሻቀብን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በያዝነውም ሳምንትም ቀጥሏል፡፡ በተደጋጋሚ ጊዜ ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተወዳድረው ባለማሸነፋቸው ‹‹ምርጫ ተጭበርብሯል›› በሚል ተቃውሞ ሲጠሩና መንግሥትን ሲሞግቱ ዓመታትን ያስቆጠሩት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ራይላ...
ቻይና የዩክሬንን ቀውስ ለማስቆም የወጠነችው ሐሳብ
የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሩሲያን የጎበኙት ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) በሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የእስር ትዕዛዝ ባስተላለፈ ማግሥት ነው፡፡
ሩሲያና ቻይና አባል ያልሆኑበትና የማይዳኙበት አይሲሲ፣ በፑቲን ላይ...
የሳዑዲ ዓረቢያና የኢራን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዳግም መመለስ
ሳዑዲ ዓረቢያና ኢራን በየግላቸው በቀጣናው ላይ መፍጠር በሚፈልጉት ተፅዕኖና በእስልምና አስተምህሯቸው ምክንያት ለበርካታ ዓመታት በውጥረት ውስጥ ከርመዋል፡፡ ይህም ሳዑዲ ዓረቢያ ከአሜሪካ፣ ኢራን ደግሞ ከሩሲያ ጋር እንዲወግኑ አድርጎ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡
አሜሪካና...
ሶማሊያ የሶማሌላንድን ውጥረት ታረግብ ይሆን?
ሶማሊያ መፍረክረኳን ተከትሎ እ.ኤ.አ. በ1991 ራሷን ነፃ አገር አድርጋ በሰየመችው ሶማሌላንድ ሰላም ደፍርሶ ውጥረት መንገሥ ከጀመረ ወር ተቆጥሯል፡፡ ሶማሌላንድ ነፃ አገር ስለመሆኗ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ባታገኝም፣ በሶማሌና በቀጣናው...
ተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ የጠየቁበት የናይጄሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ናይጄሪያውያን ለአዲስ ፕሬዚዳንትና ለብሔራዊ ሸንጎ ምክር ቤቶች ሕግ አውጪዎችን የመረጡት የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ነበር፡፡
ምርጫው በ36 ግዛቶችና በናይጄሪያ ዋና ከተማ አቡጃ የተካሄደ ሲሆን፣ ምርጫው የመራጮች ጣልቃ...
የአፍሪካን የግብርና አቅም ለማሳደግ የተጠየቀው ዓለም አቀፍ ድጋፍ
በዓለም ለእርሻ አገልግሎት ይሆናሉ ከተባሉ ቦታዎች 65 በመቶ ያህሉ የሚኘው በአፍሪካ ነው፡፡ በአፍሪካ 70 በመቶ የሚሆነው ሕዝብም ኑሮው የተመሠረተው በግብርና ላይ መሆኑን የአፍረካ ኅብረት መረጃ ያሳያል፡፡
ሆኖም 65 በመቶ የሚታረስ...
በጥቃት የታጀበው አክራሪነት በአፍሪካ
በአፍሪካ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው በጥቃት የታጀበ አክራሪነት በድህነትና በመገለል ምክንያት የሚቀጣጠል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡
ድህነትና መገለል በስፋት በሚስተዋሉባቸው በተለይ ከሰሃራ በታች...
ደቡብ ኮሪያ የዘንድሮ አጀንዳ ያደረገችው ከሰሜን ኮሪያ የመዋሃድ ዕቅድ
የኮሪያውያን አለመግባባት የሚመዘዘው ጃፓን እ.ኤ.አ. በ1910 የኮሪያ ባህረ ሰላጤን ሰሜንና ደቡብ ኮሪያ ብላ ከያዘችበት ጊዜ አንስቶ ነው፡፡ ለአምስት ዓመታት ያህል የተካሄደው ሁለተኛው ዓለም ጦርነት በ1945 እስካበቃበት ጊዜ ድረስ ተከፋፍሎ...
የቡርኪና ፋሶና የፈረንሣይ ወታደራዊ ስምምነት መፍረስ
የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መንግሥት የፈረንሣይ ወታደሮች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከአገሪቱ ለቀው እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የቡርኪናፋሶ ፕሬስ ኤጀንሲ እንዳስታወቀው፣ ቡርኪና ፋሶና ፈረንሣይ እ.ኤ.አ. በ2018 በገቡት ስምምነት መሠረት በቡርኪና ፋሶ የሚገኙ...
ትኩስ ፅሁፎች