Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ዓለም

  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -

  ረሃብ ያንዣበበባቸው 2.5 ሚሊዮን ደቡብ ሱዳናውያን

  ደቡብ ሱዳን ከዋናዋ ሱዳን በሕዝብ ውሳኔ ነፃ ወጥታ ራሷን ማስተዳደር በጀመረች ማግሥት የገጠማት የርስ በርስ ጦርነት፣ ዜጎቿን ለከፋ ረሃብ አጋልጧል፡፡

  ሴቶችን ያንበረከኩ አመለካከቶች

  በፆታ እኩልነት ላይ የሚያጠነጥነው የቤጂንግ የትግበራ መርሐ ግብር ከፀደቀ 20 ዓመታት፣ የሚሊኒየሙ የልማት ግብ መተግበር ከጀመረ 15 ዓመታት፣ በአፍሪካ የሚገኙ ሴቶችን መብት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን ፕሮቶኮል አፍሪካ ከተቀላቀለች አሥር ዓመታት፣ እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት እ.ኤ.አ. ከ2010 እስከ 2020 የሴቶች ዓመት ብሎ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ መሥራት ከጀመረ አምስት ዓመታትን ቢያስቆጥሩም፣ ለአፍሪካ ሴቶች መብታቸው ተከብሮ የመኖር በር ገና አልተከፈተም፡፡

  የኦሽዊትዝ በር የተዘጋበት 70ኛ ዓመት

  ‹‹የኦሽዊትዝን የሞት እስረኞች ካምፕ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ሴቶች ጋር እንደተቀላቀልኩ ልብሳችንን እንድናወልቅ ትዕዛዝ ተሰጠን፡፡

  አንገት ከመቅላት ወደ ገንዘብ ድርድር የገባው አይኤስ

  ከአንድ ዓመት በፊት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይህንንም ያህል ዕውቅና ያልነበረው ኢስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ዛሬ የለዓለም መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በተለይ በሶሪያ ላለፉት ሦስት ዓመታት የዘለቀው አለመረጋጋት አድማሱን እንዲያሰፋ አስችሎታል፡፡

  ዜጎቹን መታደግ ያልቻለው የናይጄሪያ መንግሥት

  የናይጄሪያው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን ቦኮ ሐራም በታሪኩ አድርጎት የማያውቀውን ጅምላ ጭፍጨፋ ባለፈው ሳምንት ፈጽሟል፡፡

  ተቃውሞ የበረታበት አወዛጋቢው የኬንያ ፀረ ሽብር ሕግ

  ኬንያ የአልሸባብ የሽብር ጥቃት ሰለባ መሆን ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የኬንያ መንግሥትም ከአሸባሪዎች እየተሰነዘረበት ያለውን ጥቃት ለመመከት በተደጋጋሚ ቃል ቢገባም አልተሳካለትም፡፡ አልሸባብም ቀድሞ ቦምብ በማፈንዳት ዘር፣ ቀለምና ሃይማኖት ሳይለይ ያደርስ...
  - Advertisement -

  ትኩስ ፅሁፎች

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት