Thursday, June 1, 2023

ዓለም

- Advertisement -
- Advertisement -

ሴናተር ቴድ ክሩዝ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን ቆርጠው ተነስተዋል

አሜሪካ እ.ኤ.አ. በ2016 ማብቂያ ላይ ለምታካሂደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተወዳዳሪዎች ራሳቸውን እያዘጋጁ ቢሆንም፣ የቴክሳሱን ሴናተር ቴድ ክሩዝን ቀድሞ ዕጩ የመሆን ፍላጐቱን የገለጸ የለም፡፡

በትንቅንቅ የታጀበው የእስራኤል ምርጫ

እስራኤላውያን በፓርላማ ይወክሉናል የሚሏቸውን ፓርቲዎች መጋቢት 8 ቀን 2007 ዓ.ም. መምረጥ ጀምረዋል፡፡

የሩሲያውን ተቀናቃኝ የፖለቲካ ፓርቲ መሪን ማን ገደላቸው?

የሩሲያው ክሬሚሊን ቤተ መንግሥት አካባቢ ለከርሞው በማንም ታጣቂ ተደፍሮ አያውቅም፡፡ በአካባቢው የተገጠሙ የቁጥጥር ካሜራዎች፣ የደኅንነት አካላትና ጥበቃው በአካባቢው ግድያ እንዲፈጠር የሚጋብዙ አይደሉም፡፡

የግብፃውያን ስደት

ሊቢያ እንደቀደሙት ጊዜያት ለግብፃውያኑ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና ሠራተኞች ምቹ አልሆነችም፡፡ በሊቢያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ዘመን የነበሩ መልካም ዕድሎች ዛሬ እየተዘጉ ናቸው፡፡

ግብፅን ለአየር ጥቃት ያነሳሳት የሊቢያው ጭፍጨፋ

የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱልፋታህ አልሲሲ የግብፅን ፖለቲካ ከ18 ወራት በፊት በይፋ ሲቀላቀሉ ‹‹በቀጣናው የሚገኙ የሃይማኖት ፖለቲካ አራማጆችን እዋጋለሁ፤›› ሲሉ ነበር ለሕዝባቸውና ለዓለም ቃል የገቡት፡፡

ረሃብ ያንዣበበባቸው 2.5 ሚሊዮን ደቡብ ሱዳናውያን

ደቡብ ሱዳን ከዋናዋ ሱዳን በሕዝብ ውሳኔ ነፃ ወጥታ ራሷን ማስተዳደር በጀመረች ማግሥት የገጠማት የርስ በርስ ጦርነት፣ ዜጎቿን ለከፋ ረሃብ አጋልጧል፡፡

ሴቶችን ያንበረከኩ አመለካከቶች

በፆታ እኩልነት ላይ የሚያጠነጥነው የቤጂንግ የትግበራ መርሐ ግብር ከፀደቀ 20 ዓመታት፣ የሚሊኒየሙ የልማት ግብ መተግበር ከጀመረ 15 ዓመታት፣ በአፍሪካ የሚገኙ ሴቶችን መብት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን ፕሮቶኮል አፍሪካ ከተቀላቀለች አሥር ዓመታት፣ እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት እ.ኤ.አ. ከ2010 እስከ 2020 የሴቶች ዓመት ብሎ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ መሥራት ከጀመረ አምስት ዓመታትን ቢያስቆጥሩም፣ ለአፍሪካ ሴቶች መብታቸው ተከብሮ የመኖር በር ገና አልተከፈተም፡፡

የኦሽዊትዝ በር የተዘጋበት 70ኛ ዓመት

‹‹የኦሽዊትዝን የሞት እስረኞች ካምፕ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ሴቶች ጋር እንደተቀላቀልኩ ልብሳችንን እንድናወልቅ ትዕዛዝ ተሰጠን፡፡

አንገት ከመቅላት ወደ ገንዘብ ድርድር የገባው አይኤስ

ከአንድ ዓመት በፊት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይህንንም ያህል ዕውቅና ያልነበረው ኢስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ዛሬ የለዓለም መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በተለይ በሶሪያ ላለፉት ሦስት ዓመታት የዘለቀው አለመረጋጋት አድማሱን እንዲያሰፋ አስችሎታል፡፡

ዜጎቹን መታደግ ያልቻለው የናይጄሪያ መንግሥት

የናይጄሪያው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን ቦኮ ሐራም በታሪኩ አድርጎት የማያውቀውን ጅምላ ጭፍጨፋ ባለፈው ሳምንት ፈጽሟል፡፡
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት