Monday, March 20, 2023

Author Name

ሔኖክ ረታ

Total Articles by the Author

30 ARTICLE

የቻይና ኢኮኖሚ ዕድገት አዝጋሚ መሆን ለአፍሪካ ሥጋት መሆኑ መገለጹ የተጋነነ ነው ተባለ

ከአፍሪካ ጋር እጅግ ጠንካራ የሚባል የኢኮኖሚ ትስስር ያላት ቻይና እ.ኤ.አ. ከ2015 ጀምሮ እያዘገመ በመጣው የኢኮኖሚ ዕድገት ሳቢያ፣ ለአፍሪካ አገሮች ሥጋት መሆኑ በምዕራባውያን ሚዲያ የሚሰራጨው ዘገባ መጋነን እንደማይገባው ተገለጸ፡፡

​የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመንግሥትና ለምዕመናን የሰላም ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ማክሰኞ የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤቱ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሱት ተቃውሞችና አለመረጋጋቶች አስመልክቶ ባወጣው የአቋም መግለጫና ሃይማኖታዊ ጥሪ፣ መንግሥትንና ምዕመንናን ለሰላማዊ መድረክ እንዲተጉ ጥሪ አቀረበ፡፡

የአሜሪካ ሹልዝ ኢንቨስትመንት ከፋሚሊ ወተት የ45 በመቶ ድርሻ ገዛ

ላለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ መስኮች ኢንቨስት ሲያደርግ የቆየው የአሜሪካው ሹልዝ ግሎባል ኢንቨስትመንትስ፣ በግብርና ዘርፍ ሊያካሂደው ካቀደው ኢንቨስትመንት አንዱ የሆነውን የወተትና የወተት ተዋጽኦ ምርት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን ከፋሚሊ ወተት የ45 በመቶ ድርሻ በመግዛት ዕውን ማድረጉን ገለጸ፡፡

ፕሬዚዳንት ሙላቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ጋዜጠኞች እንዳይገቡ ተከለከሉ

በብሔራዊ ቤተ መንግሥት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ታኅሳስ 22 ቀን 2008 ዓ.ም. በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የፕሬዚዳንቱ የፕሮቶኮል ኃላፊዎች ምክንያቱ ባልተገለጸ ክልከላ ጋዜጠኞች የድምፅ መቅጃ መሣሪያዎቻቸውን ትተው እንዲወጡ አደረጉ፡፡

የጋምቤላን ስፖርት ያነቃቃው አዲሱ ስታዲየም

ከሃያ በላይ የሚሆኑ የነገ ተስፋዎች ግንባታው ባልተጠናቀቀው ዘመናዊ ስታዲየም ውስጥ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ያደርጋሉ፡፡ አብዛኛዎቹ ወንዶች ቢሆኑም በየትኛው የስፖርት ዓይነት እንደሚሰተፉ በውል መለየት የማያስችሉ ወጣት ሴቶችም ይታያሉ፡፡

ሠርግና የጋብቻ ትስስር በጋምቤላ

ማንኛውም ኅብረተሰብ የሚጀምረው ከቤተሰብ ሲሆን፣ የቤተሰብ መሠረቱ በተቃራኒ ጾታዎች መካከል ጥንዶች እርስ በርስ ተፋቅረውና ተስማምተው የሚመሠርቱት የጋራ ሕይወት ነው፡፡

ሩቋ ጋምቤላና የቅርብ ፈተናዎቿ

ባለፈው ኅዳር ወር ሞቃታማዋ የጋምቤላ ከተማ ከሌሎቹ የአገሪቱ ከተሞች የተለየ ትኩረትን ስባ ከርማለች፡፡ የመገናኛ ብዙኃኑ የወሬ ምንጭና የፌዴራል መንግሥቱ የትኩረት አቅጣጫ እንድትሆን ካበቋት ምክንያቶች ውስጥ ሦስት ዓበይት ክንውኖችን በአሥራ አምስት ቀን ጊዜ ውስጥ ማስተናገዷ ተጠቃሽ ነው፡፡

የመልካም አስተዳደር ዕጦት በጋምቤላ የከፋ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በአገር አቀፉ ደረጃ ለዘጠነኛ ጊዜ የዓለም የሰብዓዊ መብት ቀንን ባለፈው ዓርብ በጋምቤላ ከተማ ባከበረበት ወቅት፣ የአካባቢው ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ዕጦት መንገላታቸውን ገለጹ፡፡

ልደት በጋምቤላ

በአሥረኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ክብረ በዓል ጋምቤላን ለመጎብኘት 766 ኪሎ ሜትሮችን ከአዲስ አበባ በመኪና መጓዝን ይጠይቃል፡፡

ሰመጉ ብሔር ተኮርና ልማትን መሠረት ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተባብሰዋል አለ

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ኅዳር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ብሔር ተኮርና ልማትን መሠረት ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ እየተባባሱ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡

Popular

ዋሊያዎቹ ሁለት ሚሊዮን ብር ተሸለሙ

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 11 ከአይቮሪኮስት፣ ማዳጋስካርና ኒጀር ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ሁለት ሚሊዮን ብር የገንዘብ ሽልማት ተበረከተለት፡፡

መንግሥት ከጦርነቱ ለማገገም በመጭዎቹ አምስት ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል አለ

በጦርነቱ የተሳተፉ 250 ሺሕ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋምና ወደ ኅብረተሰቡ...

ለሚቀጥለው ዓመት የነዳጅ ፍጆታ ግዥ ለመፈጸም አራት ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ

ለ2016 በጀት ዓመት የነዳጅ ፍጆታ 212 ቢሊዮን ብር ወይም...

ዜጎች የተፈተኑበት የኑሮ ውድነት

በኢትዮጵያ በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት የበርካታ ዜጎችን አቅም...