Friday, September 22, 2023

Author Name

ታምሩ ጽጌ

Total Articles by the Author

1660 ARTICLE

የሽብር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው እነ መምህርት መስከረም አበራ የተፋጠነ ፍትሕ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞብናል ስላሉ ተከሳሾች ኢሰመኮ እንዲያጣራ ትዕዛዝ ተሰጠ የታሰሩት በአገራዊ ምክክሩና በሕገ መንግሥት ውይይት ላይ እንዳይሳተፉ መሆኑን ተናግረዋል መምህርትና ማኅበረሰብ አንቂ ወ/ሮ መስከረም አበራ፣...

ጠበቆችና የጥብቅና ድርጅቶች በተናጠል ግብር እንዲከፍሉ የሚደነግገው የገቢ ግብር አዋጅ ችግር አለበት ተባለ

የፍትሕና የገንዘብ ሚኒስቴር ተቋማት የተሳተፉበት መፍትሔ ሰጪ ጥናት ተጠንቶ ተጠናቋል የጥብቅና ድርጅቶች የሒሳብ መዝገብ እንዲይዙ እንዳይደረግ ምክረ ሐሳብ ቀርቧል በሥራ ላይ ባለው የግብር አከፋፈል ሥርዓት...

‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ

ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት ጊዜያቸውን ያሳለፉት ሐረር ነው፡፡ ‹‹ወታደር አንድ ቦታ ስለማይቀመጥና የወታደር ልጅ በመሆኔ ዕትብቴ በተቀበረበት ጅማ ከተማ...

ከመጀመርያ ደረጃ እስከ ሰበር ችሎት ዋስትና የተፈቀደላቸው ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ከእስር አልተፈቱም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ ከነበረው ውዝግብ ጋር በተያያዘ፣ ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት፣ ከሌሎች ፀረ ሰላም ኃይሎች ጋር በመመሳጠር የተፈጠረውን አለመግባባት ወደ ሌላ አጀንዳ...

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረውና ታስረው የነበሩት እነ መምህር ምሕረትአብ ተፈቱ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተሞክሯል በተባለው መፈንቅለ ሲኖዶስ ጋር በተያያዘ፣ ያደረጉት እንቅስቃሴ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል የማፍረስ የሽብር ወንጀል እንቅስቃሴ አድርገዋል...

አዲስ ሲኖዶስ አቋቁመዋል በተባሉና በኦሮሚያ መንግሥት ላይ ክስ ለመመሥረት ዕግድ ተጠየቀ

የፌዴራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖችም ተካተዋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. አዲስ ቅዱስ ሲኖዶስ አቋቁዋል በተባሉትና በኦሮሚያ ክልል መንግሥት፣ በፌዴራል...

የፓን አፍሪካ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ አዲስ በተከፈተው የሳይንስ ሙዚየም ተጀመረ

በ6.78 ሔክታር ላይ የተገነባው የሳይንስ ሙዚየም ተከፈተ ለኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውና ለሁት ቀናት የሚካሄደው አፍሪካ አርቲፊሻል ኢንተለጀንሰ ኮንፈረንስ (ፓን አፍሪካ 2022)፣ አዲስ በተገነባው የሳይንስ ሙዚየም ማክሰኞ...

‹‹ለመገዳደል ያለንን ቁርጠኝነት ለመነጋገርና ለመቀራረብ እናድርገው›› አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ የኢዜማ ምክትል መሪ

የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያሉ የፖለቲካ ተሳትፎአቸውን የጀመሩ ቢሆንም፣ ስለማኅበረሰብ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያደረጋቸው አስተዳደጋቸውና ያደጉበት አካባቢ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቆዩባቸው ዓመታትም የፖለቲካ...

የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ

በሶማሌ ክልል የሞባይል ማስፋፊያ ማማ (ታወር) ግንባታ ጋር በተያያዘ 221,804,693 ብር ጉዳት በማድረስ ወንጀል፣ ነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የቀድሞ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ አማረ አምሳሉ ጥፋተኛ ተባሉ፡፡

መንግሥት ጦርነቱ በክልሎች ላይ ያደረሰውን ጉዳት ፈረንሣይ እንድታጠና መጋበዙ ተነገረ

በአማራና በአፋር ክልሎች ሕወሓት በከፈተው ጦርነት በክልሎች ላይ የደረሰውን ጉዳት ፈረንሣይ እንድታጠና፣ ከፌዴራልና ከክልል መንግሥታት ጥያቄ እንደቀረበላት ተነገረ፡፡

Popular