Author Name
አንባቢ
Total Articles by the Author
4497 ARTICLE
ዕውን ለምክክር ዝግጁ ነን?
በንጉሡ አክሊሉ (ዶ/ር)
ሰሞኑን ከተወሰኑ ወዳጆቼ ጋር ስለአገራችን የፖለቲካ ጉዳይ የልብ የልባችንን ለመጫወት ዕድል አግኝተን ነበር፡፡ ለአገራችን ሰላምና ደኅንነት እጅግ የሚያስቡና ዕለት ተዕለት የሚጨነቁ አልፎም...
የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱ መመርያ የሴቶችን የመማር መብትና የሕፃናትን ጥቅም ከግምት ውስጥ ያስገባ
በራቤል ደሳለኝ
የትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ይፋ ያደረገው የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪዎች ምዘናና የክፍል ዝውውር ረቂቅ መመርያ አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ አምስት፣ አንድ ተማሪ በወሊድ ምክንያት 15...
እናም ከዚያ በኋላ ለዘላለም በደስታ ኖሩ
ያለፉት 500 ዓመታት አስገራሚ የሚባሉ ተከታታይ አብዮቶችን አስተናግደዋል፡፡ ምድራችን ወደ አንድ ሥነ ምኅዳራዊና ታሪካዊ መንደር ተቀይራለች፡፡ ኢኮኖሚው በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው፡፡ ዛሬ ላይ ዘረ...
በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ላጡ ሰዎች 35ኛ ዓመት መታሰቢያ
ያለፍንበትን እያስታወስን በቁርጠኝነት ወደፊት እንጓዝ -
በኧርቪን ጄ ማሲንጋ (አምባሳደር)
በየዓመቱ ኅዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ያጡ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን...
እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…
በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር)
ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ
“በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ ዱቄት ሆኗል” ሲባል፣ “የለም አፈር ልሼ ተነሳሁ” ብሎ እንደ አዲስ ተደራጅቶ መቀሌን በእጁ ያስገባው የትግራይ...
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ ኅብረተሰብ ባሉ የቀጥታና የተዘዋዋሪ አስተዋፅኦዎች ይወሰናል፡፡ በአስተናነፃችን ውስጥ እያንዳንዳችን ዕንቢ እሺ የምንለው፣ ወደንና ደስ ብሎን...
የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ
ድሮ ድሮ ተማሪ ሳለን በአማርኛ ክፍለ ጊዜ የምናነባትና ትምህርት አጠናቀን ከወጣን ከረጅም ጊዜያት በኋላ እንኳን የማንረሳት አንድ ምንባብ ነበረች፣ የ8ኛ ክፍሏ "ሽልንጌን"። ከረጅም ጊዚያት...
የሙስናን አስከፊነት ከማነብነብ ለተግባራዊ ፍልሚያ መነሳት ይቅደም
በምንትዋብ ሰርፀ
ስለሙስናም ሆነ የመልካም አስተዳደር ዕጦት ወይም ፀረ ዴሞክራሲያዊነት መነጋገር ጤናማነት ነው፡፡ ለአገር ግንባታም ወሳኝ ከመሆኑ ባሻገር ስለልማትና ሰላም ከመወያየትም በላይ ነው፡፡ ለምን እንደሆነ...
በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ የተካተተችው ባለዥም ፀጉሯ ህንዳዊት
ሰሚታ ስሪቫስታቫ የተባለች የ46 ዓመት ህንዳዊት 2.3 ሜትር በሚረዝመው ፀጉሯ ምክንያት በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ሠፍራለች፡፡ ኤንዲቲቪ እንደዘገበው፣ በረዥም ፀጉሯ ታዋቂ የሆነችው ሰሚታ ከ14...