Author Name
አንባቢ
Total Articles by the Author
4004 ARTICLE
የፀረ ሙስና ትግሉ ጅማሮና የመንግሥት ሠራተኛው
በንጉሥ ወዳጅነው
በኢትዮጵያ ሁኔታ የመንግሥት ሠራተኛ ወይም በሲቪል ሰርቪስ ውስጥ ያለው የሰው ኃይል ቁጥሩ ከፍተኛ ነው፡፡ እንደ መምህራን፣ የመከላከያና የፖሊስ ሠራዊትን የመሰሉትን ሰፋፊ መዋቅሮች ለተመለከታቸው...
በማይታይ መጠን ያለው ክፋታችንና መልካምነታችን!
በበድሉ አበበ
አንዳንዶች እንደዚህ ይሉኛል፡፡ እገሌ እኮ በጣም ጤነኛ ነው፡፡ ፍፁም ጤናማ፡፡ አንድም ቀን እንኳን ‹‹አመመኝ›› ሲል፣ ‹‹ላቦራቶሪ ታየሁ›› ሲል፣ ‹‹አደጋ ገጠመኝ›› ሲል፣ ‹‹ሕክምና ሄድኩ፣...
የትግራይ ፖለቲካዊ ገበያ ከፖለቲካዊ ባህሉና ከፖለቲካዊ ሥነ ምኅዳሩ አኳያ ምን ይምሰል?
በጊደና መድኅን
‹‹Every bad system will beat a good person every time.›› W. Edwards Deming
በትግራይ ክልል ከስንት መከራ በኋላ ፖለቲካዊ ለውጥ አይቀሬ ይመስላል። ለ17 ዓመታት...
መቼም ቢሆን የማይበጠሰው ኢትዮጵያዊነት
በብርሃኑ ተሰማ
‹‹የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰማዩ ላይ ሲታይ ዕልልታው ቀለጠ›› የሚለው ባለፈው ሰሞን ከመቀሌ የተሰማው ዘገባ፣ የአንድ አገር ዜጎች ተነፋፍቀው እንደነበር የሚያመላክት ሁነኛ ማሳያ ነው።...
መንግሥትና በሕዝብ አመኔታ የማግኘት ፈተና
በዳግም መርሻ
በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የመንግሥት ሥልጣን ምንጭና ባለቤት ሕዝብ ነው። በዚህም ምክንያት የሥልጣን መንበሩን የያዘው መንግሥት የሕዝብ አገልጋይ ነው፡፡ ተብሎ ይታሰባል። ዴሞክራሲ የሕዝብ፣ በሕዝብና ለሕዝብ...
‹‹የነፍስ ምግብ››
አንድ ሊቅ ሰው ‹‹እኔ ጠንካራ ሠራተኛ ነው አእምሮዬ ሲደነዝዝ ቴኒስ በመጫወት እደሰታለሁ ኀዘኔን ልረሳው እንድችል ያደረገኝ ግን የተዋቡ ሙዚቆችን መስማት ነው፡፡›› አለ በእርግጥም በሰውና...
አዝማሪው ተገኘ ታደሰ
በተሾመ ብርሃኑ ከማል
ተገኘ ታደሰ ምናልባት በ1910ሮቹ ተወልዶ ሊሆን እንደሚችል የሚገመት ሲሆን፣ አብዛኛው የሕይወት ዘመኑን ያሳለፈው በዋግ ነው፡፡ ሆኖም አንዳንድ ሰዎች ልጃቸውን ሲድሩ ወደ ደሴም፣...
ስም አልባው ጥላ ቢሱ አገር ወዳድ
ይህች የኔ አገር ነች፣ የተወለድኩባት፤
ይህን የማይል ሰው ነፍሱ የሞተበት በቁሙ ሙውት፤
ከቶ ይገኝ ይሆን የዚህ ሰው ዓይነት? እውን?
ልቡ በናፍቆት ነዶ ያልከሰለ፣ ከተሰደደበት ባይተዋርነት፤
ባዕድ ጠረፍ ለቆ...
የጨዋታ ፈላስፋው ምንይዋብ
በአፄ ምኒልክ ዘመን ምንይዋብ የጨዋታ ፈላስፋ ነበሩ፡፡ ከዕለታት በአንዱ ቀን አፄ ምኒልክ›› በቆብ ላይ ልጅ ወልደሃል ሲሉ ሰምቻለሁ ልጅህ የታለ? በማለት ሲጠይቁዋቸው ምንይዋብ በማሾፍ...
Popular
የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ
ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል
መንገደኞች...
አሜሪካ ሕወሓትን በማሳመንና በመጫን በሰላም ሒደቱ ትልቅ ሚና መጫወቷን የኢትዮጵያ ዋና ተደራዳሪ አስታወቁ
የተመድና የአውሮፓ ኅብረት አበርክቶ አሉታዊ እንደነበር ጠቁመዋል
በመንግሥትና በሕወሓት መካከል...