Friday, May 24, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

ዳዊት ታዬ

Total Articles by the Author

2166 ARTICLE

የወጪ ንግድ ክፍተቶችን ለመቅረፍ አዲስ ፕሮጀክት ለመቅረጽ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ፕሮዲዩሰር ኤክስፖርተርስ አሶሴሽን

የአገሪቱ የወጪ ንግድ በሚፈለገው ደረጃ እንዲያድግ የተለያዩ ተግዳሮቶች ቢኖሩም የወጪ ንግድ ምርቶችን የሚቀበሉ አገሮች በየጊዜው የሚጠይቋቸው የተለያዩ መሥፈርቶች ለዘርፉ ማነቆ መሆኑ ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ በቀረቡም የአውሮፓ...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የትርፍ ምጣኔውን ከ70 በመቶ በላይ አሳደገ

ከሁለቱ መንግሥታዊ ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 የሒሳብ ዓመት በዘጠኝ ወራት ከታክስ በፊት አራት ቢሊዮን ብር በማትረፍ የትርፍ ምጣኔውን ከ70 በመቶ...

የአዋሽ ባንክ ተቀማጭ የገንዘብ መጠን 215 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተነገረ

ከ36 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች ለሦስተኛ ጊዜ አንዱ ሆኖ መመረጡም ተገልጿል አዋሽ ባንክ በ2016 የሒሳብ በጀት ዓመት ዘጠኝ ወር ላይ የተቀመጠ የገንዘብ መጠኑ ከ215 ቢሊዮን ብር...

የታሸጉ መጠጦችና የፍራፍሬ ጭማቂ አምራቾች በኤክሳይዝ ታክስና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ቅሬታ አቀረቡ

አትክልትና ፍራፍሬዎችን የሚያቀነባብሩ 16 ፋብሪካዎች ተዘግተዋል የታሸጉ መጠጦችና የፍራፍሬ ጭማቂዎችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ዘርፈ ብዙ ችግሮች ውስጥ እየገቡ መሆኑን እየገለጹ ነው፡፡ የኢትዮጵያ በቨሬጅስ አምራቾች ኢንዱስትሪዎች ማኅበር...

ለሥራ ወደ ውጭ አገሮች ለሚሄዱ ከ500 ሺሕ በላይ ዜጎች የመድን ዋስትና መስጠት ተጀመረ

ወደ ውጭ አገሮች በሥራ ስምሪት ለሚጓዙ ከ500 ሺሕ በላይ ለሚደርሱ ኢትዮጵያውያን የሕይወት የመድን ሽፋን አገልግሎት ለመስጠት፣ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ለሁለት ዓመታት ውል የተፈራረመው...

በአዲስ አበባ ለሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚሰጡ ድጋፎችንና መሥፈርቶችን ያካተተ አዲስ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው ወስጥ ለሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች የቦታና የብድር አቅርቦት ጨምሮ ሌሎች ልዩ ልዩ ድጋፎችን የሚያቀርብበት አዲስ መመሪያ በማውጣት ወደ ትግበራ ሊገባ...

የዘንድሮ የወጭ ንግድ ገቢ ከዕቅዱም ሆነ ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ የወጭ ንግድ ገቢ በተያዘው የበጀት ዓመትም የታቀደውን ያህል ገቢ እንደማያገኝና ከቀዳሚው ዓመት አንፃር ሲታይም ዝቅተኛ ገቢ የሚገኝበት እንደሚሆን ተመላከተ፡፡  በተለይ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር...

ለውጭ ተቋማት ክፍት የተደረገው የፋይናንስ ዘርፍና የኢትዮጵያ ባንኮች ሥጋት

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ለውጭ ኩባንያዎች እንዲከፈት መንግሥት ውሳኔ ያሳለፈና ለተግባራዊነቱም እየተንቀሳቀሰ ቢሆንም አሁንም የውጭ ኩባንያዎች በዚህ ዘርፍ መግባታቸው ቢዘገይ መልካም ነው የሚሉ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ...

‹‹በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚኖሩንን እንቅስቃሴዎች ሊያግዙ የሚችሉ ተቋማት ያስፈልጉናል›› ገመቹ ዋቅቶላ (ዶ/ር)፣ የአይ ካፒታል አፍሪካ ኢንስቲትዩት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

የኢትዮጵያንና የምሥራቅ አፍሪካን የፋይናንስ ተቋማት መሠረት በማድረግ በየዓመቱ የሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባዔ፣ በበርካታ አጀንዳዎች አማካይነት በተለይ ለፖሊሲ አውጪዎች ግብዓቶችን ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ ከዚህ ጎን...

የንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆኑ

በቅርቡ ዋና ሥራ አስፈጻሚውን ያሰናበተው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩትን እመቤት መለሰ ዘለቀ (ዶ/ር)ን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ...

Popular