Sunday, October 1, 2023

Author Name

አበበ ፍቅር

Total Articles by the Author

28 ARTICLE

በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተ ድርቅ ከ30 በላይ ሰዎችና ከ50 ሺሕ በላይ እንስሳት መሞታቸው ተሰማ

በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተ ድርቅ ከ30 በላይ ሰዎችና ከ50 ሺሕ በላይ እንስሳት መሞታቸውን፣ እንዲሁም ከ200 በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው፣ የዞኑ...

የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስከ መቼ?

ሴቶች ከወንዶች እኩል ናቸው የሚለውን እውነታ ለመቀበል በርካቶች ብዙ ጊዜን ወስዶባቸዋል፡፡ በተለይ በቀደመው ዘመን ሴቶች ለወንዶች አገልጋይና ቤት ጠባቂ ከመሆን ውጭ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ...

በዓለ መስቀሉና ትውፊቱ

በየዓመቱ ወቅታቸውን ጠብቀው የሚከናወኑ ሃይማኖታዊ በዓላት በተለይ በኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ሲሰጣቸው ይስተዋላል፡፡ ሁሉም ሃይማኖቶች ሥርዓቱ በሚፈቀደውና የሃይማኖት አባቶች በሚያስተላልፉት መመሪያ መሠረት ወቅታቸውን ጠብቀው በድምቀት...

የትናንቱ ጠባሳ በአዲስ ተስፋ

‹‹እኔ በሱስ ምክንያት ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ፣ በወጣትነት ዘመኔ ላደርጋቸው የሚገቡና ላሳካቸው የምችላቸውን ውጥኖቼን አጥቻቸዋለሁ፡፡ መሄድ በሚገባኝ መንገድ እንዳልሄድ መንገዴን እንድስት አድርጎኛል፤›› ስትል የሱስን አስከፊነት...

‹‹ጨው እንዳላመርት በክልሉ መንግሥት ታግጃለሁ›› ሲል የዶቢ ጨው አምራች ማኅበር ቅሬታ አቀረበ

በአፋር ክልል የሚገኘው የዶቢ ጨው አምራቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኅብረት ሽርክና ማኅበር፣ ከ2013 ዓ.ም. ጀምሮ ጨው እንዳያመርት መከልከሉን አስታወቀ። ከዚሁ ጋር ተያይዞ 409 አባላቱን ጨምሮ...

የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ትሩፋቶች

ቀደምት ኢትዮጵያውያን እጅግ ተጠራጣሪ የራሳቸው የሆነን ነገር አሳልፈው የማይሰጡ የሌሎችንም ለመቀበል ጊዜ የሚፈጅባቸው እንደነበሩ ይነገራል፡፡ ለአገራቸውና ለሰንደቅ ዓላማቸው ራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ፣ ለሃይማኖታቸውና ለክብራቸው በብርቱ የሚጨነቁ...

በአማራ ክልል በተከሰተው የኮሌራ በሽታ 70 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

በአማራ ክልል ከባለፈው ዓመት 2015 ዓ.ም. ሐምሌ ወር ጀምሮ ተከስቶ በነበረው የኮሌራ በሽታ 70 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተከሰተው የኮሌራ በሽታ ከሞቱት...

የህዋ ሳይንስን የቀሰሙት ታዳጊዎች

ገና የማንበብን ጥቅምንም ሆነ ፊደላትን አገጣጥሞ የመጻፍ ችሎታ ባልነበረው በሕፃንነት ዘመኑ፣ በየመጻሕፍት ማስቀመጫ የሚያገኛቸውን የትኞቹንም መጻሕፍት በማገላበጥ ማንበብ ባይችል እንኳ ሥዕሎቹን ይመለከት ነበር፡፡ ነገር ግን...

ቀደምት መለያዎችን በአንድ ጓዳ

ተቋማትን ከተቋማት መንግሥታትን ከመንግሥታት ለመለየትና ለማወቅ የየራሳቸው የሆነ መለያ (ብራንድ) እንዲኖራቸው ይገባል፡፡ ይኼንን መለያ ከጥንት ጀምረው የነበሩ ነገሥታት በተለያዩ መገልገያዎቻቸውና ቤተ መንግሥታቸው አካባቢ በብዛት...

ቀደምቱን ከአሁኖቹ ጋር ያስተሳሰረው የዕውቅና መድረክ

‹‹ክፉም ለራስ ነው ደግም ለራስ ነው›› የሚባል ብሂል አለ፡፡ አንዳንዶች የተፈጠሩበትን ዓላማ በአግባቡ በመከወን ከራሳቸው፣ ከቤተሰባቸውና ከአገራቸው ተሻግረው ለዓለም የማይነጥፍ አሻራቸውን አስቀምጠው ወደማይቀረው ሞት...

Popular