Wednesday, June 12, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

አማኑኤል ይልቃል

Total Articles by the Author

307 ARTICLE

ከሳተላይቶች ጋር በኅብረት የምትሠራ ሌላ ሳተላይት ለማምጠቅ መታቀዱ ተገለጸ

ለመሬት ምልከታ የሚያገለግሉ ሳተላይቶችን ካመጠቀ ኩባንያ ጋር ውል በመግባት የኢትዮጵያን ሁለተኛ ሳተላይት አምጥቆ፣ በኅብረ ሳተላይት (satellite constellation) በጋራ መረጃ ለመሰብሰብ ማቀዱን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና...

የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሊቋቋም ነው

በኢትዮጵያ ኒውክሌርን ለኃይል ማመንጫነትና በተለያዩ ዘርፎች ለሚሠሩ ሥራዎች የማዋል ኃላፊነትን የሚወጣ፣ የኒውክለር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዲሁም ኢንስቲትዩቱን የሚመራ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤት ሊቋቋም...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ‹‹የተቧደኑ›› ያሏቸው ሰዎች ሥራቸው ላይ ሥጋት እንደፈጠሩባቸው ተናገሩ

በመንግሥት ካቢኔ ውስጥ ከተካተቱት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት መካከል እንዱ የሆኑት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በሚመሩት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ውስጥ የሚሠሩት ሥራ “የተሳካ”...

ዳኛው የታሰሩበት የሰሜን ወሎ ቡግና ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አገልግሎት መስጠት አቆመ

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የቡግና ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ‹‹የጦር መሣሪያ ኃይል›› በታከለበት ሁኔታ ለሰዓታት ለእስር መዳረጋቸውን ተከትሎ የወረዳው ፍርድ ቤት ሥራውን...

በዋጋና ተደራራቢ ጫናዎች ምክንያት የህትመት ዘርፉ አደጋ ውስጥ መግባቱ ተገለጸ

በታክስ፣ በውጭ ምንዛሪ እጥረትና በዋጋ መናር ተደራራቢ ጫናዎች ምክንያት የህትመት ሥራ ዘርፍ ህልውና አደጋ ላይ መውቀዱን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ሐሙስ ኅዳር 1 ቀን...

ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል አፍሪካ ጁስ ኩባንያ ላይ ባደረሱት ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ

ከአዲስ አበባ በ175 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው ‹‹አፍሪካ ጁስ ቲቢላ አክስዮን ኩባንያ›› ላይ የ‹‹ኦነግ ሸኔ›› ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት...

ተቋርጦ የነበረው የፌዴራል ዳኞች ምዘና በሦስት ወራት ውስጥ እንደሚጀመር ተገለጸ

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የቆየውን የፌዴራል ዳኞች የሥራ አፈጻጸም ምዘና በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ ሊያስጀምር ነው፡፡ በ2013 ዓ.ም. የፀደቀው የፌዴራል የዳኝነት አስተዳደር...

የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ውሳኔዎችን ማስፈጸም ላይ ተግዳሮት እያጋጠመው መሆኑን አስታወቀ

ከታክስ ጋር የተያያዙ አቤቱታዎችን የሚመለከተው የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን፣ በሚሰጣቸው ውሳኔዎች ላይ የአፈጻጸም ተግዳሮቶች እያጋጠሙት መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች በፍርድ ቤት ዕግድ ካልተጣለባቸው በስተቀር...

የፌዴራል ዳኞችና ቤተሰቦቻቸው የሕክምና አገልግሎት ሽፋን ጣርያ የሚያሳድግ ደንብ ፀደቀ

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ በሦስቱ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ውስጥ ለሚያገለግሉ ዳኞችና ቤተሰቦቻቸው የተመደበውን የሕክምና አገልግሎት ሽፋን ጣርያ በአሥር እጥፍ የሚያሳድግ ደንብ አፀደቀ፡፡ ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ...

በፒያሳና መርካቶ አካባቢዎች ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ከመደብሮች ወርቅ ተሰብስቦ ባለቤቶቹ ታሠሩ

ብሔራዊ ባንክ ወርቆቹ በሕገወጥነት ተይዘው የተሰበሰቡ ናቸው ብሏል በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳና መርካቶ አከባቢዎች የሚገኙ የተመረጡ የወርቅ መሸጫ መደብሮች ውስጥ የሚገኙ የወርቅ ጌጣ ጌጦች በፀጥታ...

Popular