Wednesday, June 12, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

አማኑኤል ይልቃል

Total Articles by the Author

307 ARTICLE

በምዕራብ ወለጋ የወረዳ አመራሮችና ነዋሪዎች በ‹‹ኦነግ ሸኔ›› ጥቃትና ሥጋት ሳቢያ እየሸሹ መሆኑ ተገለጸ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው ‹‹ኦነግ ሸኔ›› ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ፣ በምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች ላይ በከፈተው ጥቃትና ጥቃቱን ተከትሎ በተፈጠረው...

አብን በደቡብ አፍሪካ የሚደረገው የሰላም ንግግር ይሳካል የሚል እምነት እንደሌለው ገለጸ

የፌዴራል መንግሥትና ሕወሓት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ እያደረጉት ያለው የሰላም ንግግር ይሳካል የሚል እምነት እንደሌለው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ፡፡ ‹‹ፓርቲው ሕወሓት የሰለም...

የወንጀል ሕጉ ወሲባዊ ጥቃቶችን በጦር ወንጀልነት አካቶ እንዲሻሻል ኢሰመኮ ጠየቀ

ከ19 ዓመታት በፊት የተሻሻለው የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዓውድ ውስጥ የተፈጸሙትንና እስከ “የጦር ወንጀልነት” እንደሚደርሱ የሚገለጹትን የወሲብ ጥቃቶች በሚያካትት መልኩ እንዲሻሻል፣ የኢትዮጵያ...

ኦነግ ሸኔ በፈጠረው ሥጋት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባምባሲ ወረዳ ሰዓት እላፊ ተጣለ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ውስጥ የሚገኘው ባምባሲ ወረዳ፣ በአጎራባቹ የኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ በሚንቀሳቀሰው ‹‹ኦነግ ሸኔ›› ሥጋት ምክንያት የሰዓት ዕላፊ ተጣለ፡፡ የሰዓት...

በትግራይ ክልል ባንኮች አገልግሎት ከመጀመራቸው በፊት ቅርንጫፎቻቸውን ኦዲት ማድረግ አለባቸው ተባለ

ባንኮች የፌዴራል መንግሥት በተቆጣጠራቸው የትግራይ ክልል ከተሞች ውስጥ አገልግሎት ከመጀመራቸው በፊት፣ በክልሉ የሚገኙ ቅርንጫፎቻቸውን ኦዲት ማድረግ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት መጀመር...

በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ይቀርብ የነበረ ዕርዳታ በመንግሥት ሊመራ ነው

የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ላይ የዕርዳታ ሥርጭትን እንደሚቆጣጠር አስታወቀ፡፡ ሰኔ 2013 ዓ.ም. የፌዴራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መውጣቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል የሚገቡ ዕርዳታዎች...

የመንግሥትና የግል ጡረታ ተቋማት ሠራተኞች አስተዳደር ከሲቪል ሰርቪስ ሊወጣ ነው

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተጠሪ እንዲሆኑ የተደረጉት የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደርና የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር፣ ሠራተኞቻቸውን የሚያስተዳድሩት በብሔራዊ ባንክ አሠራር መሠረት...

ወደ ጥቅምት 15 የተቀየረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን

ከአሥር ዓመት ወዲህ በየዓመቱ የካቲት 7 ቀን ሲከበር የቆየው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ከዘንድሮ አንስቶ ወደ ጥቅምት 15 ቀን መቀየሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለመከላከያ...

ድርጅቶች ስለሚያሠራጩት መድኃኒት የደኅንነት ሁኔታ ሪፖርት እንዲያቀርቡ ሊገደዱ ነው

ከውጭ የመጣና በአገር ውስጥ የተመረቱ መድኃኒቶችን ለገበያ እንዲያቀርቡ ፈቃድ ያገኙ አስመጪና አምራቾች ስለሚያሠራጩት አዲስ መድኃኒት የደኅንነት ሪፖርት፣ ለኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን እንዲያቀርቡ ሊገደዱ ነው፡፡ መድኃኒት...

በላኪዎች ተከማችቶ የተገኘ 944 ሺሕ ኩንታል የቅባትና ጥራጥሬ እህል በወር ውስጥ እንዲላክ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመጋዘኖች ባደረገው ቆጠራ ወደ ውጭ መላክ የነበረበትን 944,023 ኩንታል ጥራጥሬና የቅባት እህል አከማችተው የተገኙ ላኪዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ምርቱን...

Popular