Sunday, September 24, 2023

Author Name

አሸናፊ እንዳለ

Total Articles by the Author

65 ARTICLE

የተመድ መርማሪ ኮሚሽን በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሒደት ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ

በሰሜን ኢትዮጵያና ከዚያም ወዲህ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲመረምር በተመድ የተቋቋመው የመርማሪዎች ኮሚሽን፣ በኢትዮጵያ መንግሥት የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሆን ተብሎ ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ፡፡ ሰኞ...

መንግሥት በአዲሱ ዓመት ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲያስቆም ኢሰመጉ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሰኞ ጳጉሜን 6 ቀን 2015 በወጣው የአዲስ ዓመት መግለጫ፣ በ2016 ዓ.ም. መንግሥት ኃላፊነቱን እንዲወጣና ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን...

ግብፅ በአራተኛው የሕዳሴ ግድብ ሙሌት ላይ ያሰማችውን ተቃውሞ መንግሥት አጣጣለው

በክረምቱ ተጨማሪ የውኃ ድጋፍ አራተኛው ዙር የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ኢትዮጵያ ስታበስር፣ ግብፅ ግን ተቃውሞዋን አሰምታለች፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የግብፅን የንዴት...

የማዕድን ላኪዎች ‹‹የደኅንነት ውል ስምምነት›› ሳይፈራረሙ ማዕድን እንዳይልኩ የሚያስገድድ ትዕዛዝ ተላለፈ

ላኪዎች ማዕድን መላክ አልቻልንም ብለዋል የማዕድን ሚኒስቴር አዲስ ባወጣው ሕግና ለሁሉም ማዕድን ላኪዎች በላከው አስቸኳይ ደብዳቤ፣ ማንኛውም ማዕድን ላኪ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ‹‹የደኅንነት ውል ስምምነት››...

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 1.5 ሚሊዮን ፓስፖርቶችን ከፈረንሣይ ሊገዛ ነው

ከአንድ ወር በፊት የቀድሞዎቹ ተነስተው አዳዲስ ኃላፊዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሾሙለት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ ያጋጠመውን ‹‹የፓስፖርት ቀውስ›› ለመፍታት የ1.5 ሚሊዮን ፓስፖርቶች ግዥ ከፈረንሣይ ማዘዙን አስታወቀ፡፡ በባለፉት...

በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው ግጭት ለሽግግር ፍትሕ ትግበራ አዳጋች እንደሚሆን ተገለጸ

በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ የፖሊሲ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ትግበራ ይገባል ተብሎ የሚጠበቀው የሽግግር ፍትሕ፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልል ባለው ግጭት ለትግበራ አዳጋች ይሆናል የሚል ሥጋት...

‹‹የታሰሩ ሰዎችን ሁኔታ ለመከታተል ፈቃድ አልተሰጠኝም››  ኢሰመኮ

የሰብዓዊ መብቶች የመከታተል መብት ሊረጋገጥ ይገባል ብሏል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተገናኘ፣ የታሰሩ ሰዎችን ለመጎብኘትና ያሉበትን ሁኔታ ለመከታተል ከመንግሥት ፈቃድ...

‹‹በትግራይ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት 1,300 ሰዎች በረሃብ ሞተዋል›› የክልሉ አደጋ ሥጋትና አመራር ኮሚሽን

ኮሌራን ጨምሮ ስድስት በሽታዎች ተቀስቅሰዋል ብሏል ከመቶ በላይ የሰብዓዊ ዕርዳታ ድርጅቶች በትግራይ ቢኖሩም ዕርዳታ ማቅረብ አልቻሉም ከባለፈው ጥር ወር ወዲህ በትግራይ ክልል ከ1,300 በላይ ሰዎች በረሃብ...

በኮሌራ ወረርሽኝ ከ13 ሺሕ በላይ ሰዎች መያዛቸውንና 179 መሞታቸው ታወቀ

ወረርሽኙ በ69 ወረዳዎች መስፋፋቱ ተጠቁሟል በአራት ክልሎች የተከሰተው የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በፍጥነት እንደ አዲስ እየተዛመተ መሆኑንና ከ13,700 ሰዎች መያዛቸውን፣ እንዲሁም 179 ሰዎች መሞታቸውን የኢትዮጵያ የማኅረበሰብ...

‹‹በአሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ ሙሉ የሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ውጤታማ ይሆናል ብዬ አላምንም›› የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት ሁኔታ ሙሉ የሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲን መከተል ውጤታማ ሊሆን እንደማይችል፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር  አቶ  ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ገለጹ። መንግሥት በተመረጠ ሁኔታ ኢኮኖሚው...

Popular