Author Name
አሥራት ሥዩም
Total Articles by the Author
40 ARTICLE
‹‹በወለድ አልባ መርህ ላይ የተመሠረተ አገልግሎት በተሟላ መንገድ የሚሰጥ ባንክ ሥራ መጀመር ለተገልጋዮች የበለጠ አማራጭ ይሰጣል›› አቶ ጀማል ሙዘይን፣ የባንክ ባለሙያ
አቶ ጀማል ሙዘይን በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ለዓመታት ያገለገሉ የባንክ ባለሙያ ናቸው፡፡ ትውልድና ዕድገታቸው በአዲስ አበባ የሆኑት አቶ ጀማል፣ በትምህርት ረገድ ከዊንጌት ትህምርት ቤት እስከ ማሌዥያ የዘለቀ ቀለም ቀስመዋል፡፡
የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ለአነስተኛና ጥቃቅን የ2.8 ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር ድጋፍ አደረገች
አጀማመሩ በመንግሥት የተቋቋመ ኤጀንሲ ሆኖ አሁን ራሱን ችሎ የሚንቀሳቀሰው የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ‹‹ከሊፋ ፈንድ ፎር ኢንተርፕራይዝ ዴቨሎፕመንት›› በኢትዮጵያ በተለይ ለአነስተኛና ጥቃቅን፣ እንዲሁም ለጀማሪ የንግድ ተቋማት ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2011 ዓ.ም. ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ፡፡
የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የዕዳ ጫና እያየለ ቢመጣም ድጋፉን እንደማያቋርጥ አስታወቀ
የዓለም ባንክና የልማት ብድር አቅራቢ ቅርንጫፍ የሆነው ዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (አይዳ) ሰሞኑን በአዲስ አበባ ሲያካሂድ የቆየውን ጉባዔ ባጠናቀቀበት ወቅት፣ ማኅበሩ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ሪፎርም የሚሰጠውን ድጋፍ እንደማያቋርጥና ኢትዮጵያን ጨምሮ የአይዳን ድጋፍ የሚያገኙ አገሮች ያለባቸውን የውጭ ዕዳ ጫና በማያባብስ መንገድ ድጋፉን እንደሚያቀርብ ገለጸ፡፡
የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የዕዳ ጫና እያየለ ቢመጣም ድጋፉን እንደማያቋርጥ አስታወቀ
የዓለም ባንክና የልማት ብድር አቅራቢ ቅርንጫፍ የሆነው ዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (አይዳ) ሰሞኑን በአዲስ አበባ ሲያካሂድ የቆየውን ጉባዔ ባጠናቀቀበት ወቅት፣ ማኅበሩ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ሪፎርም የሚሰጠውን ድጋፍ እንደማያቋርጥና ኢትዮጵያን ጨምሮ የአይዳን ድጋፍ የሚያገኙ አገሮች ያለባቸውን የውጭ ዕዳ ጫና በማያባብስ መንገድ ድጋፉን እንደሚያቀርብ ገለጸ፡፡
ኢንሳ ሚስጥራዊ ቋቶችቹ ተሰብረው መረጃዎች አፈትልከዋል መባሉን አስተባበለ
የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበት የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ)፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ፖለቲካዊ ለውጥ ሳቢያ በተቋሙ ውስጥ ቁልፍ ሚና በነበራቸውና በለቀቁ በርካታ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በኩል መረጃዎች አፈትልከዋል መባሉን አስተባበለ፡፡
ኢትዮጵያ በሚዲያ ነፃነት ከፍተኛ መሻሻል ያሳየችበትን ውጤት እንዳስመዘገበች ዓለም አቀፉ ተቋም ይፋ አደረገ
የፈረንሣይ ድንበር የለሽ የጋጤኞች ቡድን (ሪፖርተርስ ሳንስ ፍሮንቲየርስ) ባወጣው የዘንድሮ በዓለም የፕሬስ ነፃነት መመዘኛ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ውስጥ ከፍተኛ የሚዲያ ነፃነት መሻሻል ያሳየችበትን ውጤት እንዳስመዘገበች ይፋ አደረገ፡፡
‹‹መንግሥት የስቶክ ገበያ ከመመሥረቱ በፊት መሠረታዊ የሚባሉ ጉዳዮችን ሊያጤን ይገባል›› አቶ ተስፋዬ ኃይለ ሚካኤል፣ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያና የአክሲዮን ገበያ ኤክስፐርት
አቶ ተስፋዬ ኃይለ ሚካኤል ‹‹ኮርነርስቶን አድቫይሰሪ ሰርቪስስ›› የተሰኘው የግል ኩባንያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው፡፡ የኢስት አፍሪካ ታይገር ብራንድስ የቀድሞ ቦርድ ሰብሳቢም ነበሩ፡፡ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያ (ሲፒኤ) ሲሆኑ፣ በአሜሪካ የተለያዩ ኩባንያዎች ውስጥ ከቦርድ ሰብሳቢነት ጀምሮ በዋና ሥራ አስፈጻሚነት፣ በዋና የገንዘብ ኃላፊነት፣ በግምጃ ቤት ኃላፊነትና በኮርፖሬት ጸሐፊነት ለአሠርት ዓመታት አገልግለዋል፡፡
‹‹ብሔራዊ ባንክ መቼ እንደሚመለስ የማይታወቅ ገንዘብ ነው ለመንግሥት የሚያበድረው›› አቶ አብዱልመናን መሐመድ፣ የተመሰከረላቸው የሒሳብ አዋቂና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ተንታኝ
አቶ አብዱልመናን መሐመድ በ1988 ዓ.ም. ከኢትዮጵያ ንግድ ሥራ ኮሌጅ በመመረቅ በባንክ ውስጥ ለአጭር ጊዜ ካገለገሉ በኋላ፣ በውጭ ኦዲተርነት እስከ 1998 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ኦዲተርነትና የኦዲት ኃላፊ ባለው ዕርከን አገልግለዋል፡፡
ኢትዮጵያ የልማታዊ መንግሥት መንገዷን እየቀየረች ስለመሆኗ የዓለም ባንክ ገለጸ
የዓለም ባንክ ላለፉት 15 ዓመታት ተቋርጦ የቆየውን የቀጥታ በጀት ድጋፍ እንደ አዲስ በማስጀመር ለኢትዮጵያ የ1.2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስተዳደር እየወሳዳቸው የሚገኙ ‹‹መዋቅራዊ የለውጥ ሒደቶች›› ላይ እምነት እንዳለውና እንደ ቴሌኮም፣ ሎጂስቲክስና የመሳሰሉትን ለግሉ ዘርፍ ክፍት የማድረጉ ዕርምጃም እንደሚደገፍ አስታውቋል፡፡