Monday, December 4, 2023

Author Name

ብርሃኑ ፈቃደ

Total Articles by the Author

1111 ARTICLE

ለኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ተነሱ የተባሉ አባወራዎች አቤቱታችን ሰሚ አጣ አሉ

ለኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ከይዞታቸው እንዲነሱ ማስታወቂያ የደረሳቸው 37 አባወራዎች ያቀረቡት ቅሬታ ሰሚ ማጣቱን ገለጹ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የላኩት ደብዳቤ ተመላሽ እንደተደረገባቸውም ተናግረዋል፡፡

‹‹ኢትዮጵያ 2050›› የ30 ዓመታት መፍትሔ የተለመ የምሁራን ስብስብ

ከምሕንድስና፣ ከኢኮኖሚ፣ ከግብርና ብሎም ከልዩ ልዩ አካዴሚ በተለይም ከሳይንስ፣ ከቴክኖሎጂና ከማኅበረሰብ ጥናት ዘርፎች በሙያቸው አማካይነት የተሰባሰቡ ምሁራን ለመጪዎቹ ሰላሳ ዓመታት የኢትዮጵያን ግዙፍ ችግሮችና መልካም ዕድሎች በመቃኘት የመፍትሔ ሐሳቦችን የሚያመላክቱበት መድረክ እየፈጠሩ ነው፡፡

ከውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት 1.1 ቢሊዮን ዶላር ቢገኝም የ12 በመቶ ቅናሽ መመዝገቡን ተመድ ይፋ አደረገ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና ልማት ጉባዔ ይፋ የተደረገው ሪፖርት፣ እ.ኤ.አ. በ2020 ግማሽ ዓመት ኢትዮጵያ 1.1 ቢሊዮን ዶላር ያስመዘገቡ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን መሳብ እንደቻለች አመላከተ፡፡ የተመዘገበው መጠን ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት አኳያ የ12 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል፡፡

የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት አሥር አመራሮችን ከኃላፊነት ያነሳበት መንገድ ጥያቄ አስነሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር የተዋቀሩ  ዳይሬክቶሬቶችንና የሥራ ሒደት ክፍሎችን ሲመሩ የነበሩ ኃላፊዎች ድንገት ለስብሳባ ተጠርተው ከኃላፊነታቸው መሳታቸው እንደተነገራቸው የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡

የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች የታሪፍ ማስተካከያ ካልተደረገ ሥራ እንደሚያቆሙ አስጠነቀቁ

የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማኅበር አባላት፣ ለነዳጅ አቅርቦት የሚከፈለው ዝቅተኛ መሆንና የተሽከርካሪ ወጪዎች አለመጣጣም ለከፍተኛ ኪሣራ ከመዳረግ አልፎ በዘርፉ ለመቆየት የህልውና ሥጋት እየሆነባቸው በመምጣቱ ምክንያት፣ መንግሥት ተገቢውን የታሪፍ ማስተካከያ በማድረግ ካልታደጋቸው፣ ከጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራ ለማቆም እንደሚገደዱ አስጠነቀቁ፡፡

የፈሳሽ ትራንስፖተሮች ከጥቅምት 30 በኋላ ሥራ እንደሚያቆሙ አስታወቁ

​​​​​​​የፈሳሽ ትራንስፖርተሮች መንግሥት ተገቢውን የተመን ዋጋ ማስተካከያ ካላደረገ ከጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. በኋላ ሥራ እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡

በሩብ ዓመቱ ከውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሦስት ወራት አፈጻጸሙን በማስመልከት ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ የሰጡት የኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ሌሊሲ ነሜ፣ ኮሚሽኑ የሚደተዳደርበት ደንብ ተሻሽሎ መፅደቁን መነሻ በማድረግ ከውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትና ክንውን እስከ የወደፊት የመንግሥት አቅጣጫዎች አብራርተዋል፡፡

ለአንድ ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ዕጩ የሚያደርገው የፈጠራ ሐሳብ ውድድር በመጪው ወር ይካሄዳል

ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ የሚካሄደውና ‹‹አፍሪካ ፊንቴክ›› የተሰኘው የፈጠራ ሐሳብ ጉባዔ ተሳታፊዎች፣ በኦንላይን የሚታደሙበት አግባብ በኅዳር ወር እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል፡፡

መንግሥት ኢንዱስትሪ ፓርኮችን መገንባት እንደሚያቆም አስታወቀ

- ሰመራ ፓርክ ብቻ በመንግሥት ይገነባል። መንግሥት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ሙሉ ለሙሉ እንደሚወጣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።

የአሜሪካ የልማት ፋይናንስ ተቋም በቱሉ ሞዬ 50 ሜጋዋት ለሚያመነጭ ታዳሽ ኃይል ድጋፍ ሰጠ

የአሜሪካው ዓለም አቀፍ የልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን (ደቨሎፕመንት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን) በቱሉ ሞዬ የጂኦተርማል ኃይል ማመንጨት ሥራ ላይ ለተሰማራው ኩባንያ ድጋፍ የሚውል የ1.55 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ መስጠቱን አስታውቋል፡፡

Popular