Sunday, October 1, 2023

Author Name

ብሩህ ይሁንበላይ

Total Articles by the Author

12 ARTICLE

በአፍሪካ በኮቪድ-19 ከሚሞቱት መካከል ከ18 በመቶ በላይ የስኳር ሕሙማን ናቸው

አፍሪካ ውስጥ በኮቪድ-19 ሳቢያ ለሕልፈተ ሕይወት ከሚዳርጉ መካከል 18.3 በመቶ ያህሉ የስኳር ሕመም ያለባቸው መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡

እውነትም አንጀት አርስ!

እነሆ ዛሬ የምንጓዘው ከመብራት ኃይል የረር ነው። ሕይወት ዓመሏ ብዙ ነው። መልኳ እያደር ይለዋወጣል። የጠበቁት ይቀርና ያላሰቡት ይከሰታል። የሠጉበት ነገር ጭምድድ አድርጎ እያሰረ በጭንቀት ይንጣል።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ የአዋጅ

ከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ መሆን የጀመረውና ለሕዝብ መስከረም 29 ቀን 2009 ዓ.ም. ይፋ የተደረገው በኢቢሲ የተነበበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

የጀርመኗ ቻንስለር በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር ሥር በዋለ ፓርላማ ንግግር አያደርጉም ተባለ

በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት የጀርመኗ መራሒተ መንግሥት (ቻንስለር) አንገላ መርከል በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር ሥር በዋለ ፓርላማ ንግግር አያደርጉም ተባለ፡፡

የጃፓኑ ካነን ኩባንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ የምሥራቅ አፍሪካ ገበያዎች ላይ ያነጣጠረባቸውን ምርቶች ይፋ አደረገ

በኩባንያው ሥያሜ መጠሪያ የተሰጣቸው ልዩ ልዩ የማተሚያ ማሽኖችን የሚያመርተው የጃፓኑ ካነን ኩባንያ፣ ሦስት አዳዲስ ሞዴል የፕሪንተር ምርቶችን ለምሥራቅ አፍሪካ ገበያ አስተዋወቀ፡፡

​‹‹በአምስት ዓመት ውስጥ ኤክስፖርት የምናደርጋቸው የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ይኖሩናል››

ቃና ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ውስጥ አዳዲስ አቀራረቦችን ይዞ ብቅ ያለ የሳተላይት ቴሌቪዥን ነው፡፡ ኤላያስ ሹልዝ፣ የቃና ቴሌቪዥን ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው፡፡

‹‹በርካታ ሮቢንሰኖችና ፎርዶች ግንኙነታችንን እንደሚያበረቱት ተስፋ አለኝ››

ዴቪድ ኬኔዲ፣ በአሜሪካ ኤምባሲ የፐብሊክ አፌርስ ኃላፊ እየተገባደደ ባለው የ2015 ዓመት (እ.ኤ.አ.) የአሜሪካ  የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ላለፉት 75 ዓመታት አሜሪካ በመላው ዓለም ስትተገብራቸው የቆዩትን የልምድ ልውውጥ ፕሮግራሞች በመዘከር ላይ ይገኛል፡፡

‹‹እኛ የምንፈልገው ኢትዮጵያ ራሷን መመገብ ብቻ ሳይሆን ምግብ ላኪ እንድትሆን ነው›› ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ማክሰኞ ሐምሌ 21 ቀን 2007 ዓ.ም. በ‹‹ፊድ ዘ ፊውቸር›› ኢኒሽዬቲቭ የሚደገፈውን ፋፋ የምግብ ፋብሪካ በጎበኙበት ወቅት፣ የኢኒሽዬቲቩ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያ እንዲሁም የአፍሪካ አነስተኛ ገበሬዎችን ምርት ማሳደግ መሆኑን አስታወቁ፡፡

አዲሱ የአሜሪካ የንግድ ተልዕኮ በኢትዮጵያ

የአሜሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች ላይ እንዲሠማሩ የሚያግዝ አዲስ የውጭ ንግድ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ወይም ‹‹ፎሪየን ኮሜርሺያል ሰርቪስ ኦፊስ›› በአዲስ አበባ አሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ተቋቁሞ ሥራውን ማከናወን ከጀመረ ወራት አስቆጥሯል፡፡

Popular