Monday, December 4, 2023

Author Name

ብሩክ አብዱ

Total Articles by the Author

407 ARTICLE

የአሥራ አንደኛው ክልል የቤት ሥራዎች

ከደቡብ ክልል ወጥቶ የራሱን ክልል ለመመሥረት በሕዝበ ውሳኔ የፀደቀው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት፣ ኀዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. በይፋ ተመሥርቷል፡፡

አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በይፋ ተመሠረተ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም. በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ውጤት መሠረት፣ በክልልነት ለመደራጀት የመረጡ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳዎችን አቅፎ በይፋ ተመሠረተ፡፡

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የማጭበርበር ጦርነት ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ  አህመድ (ዶ/ር) አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጦርነት የማጭበርበር ጦርነት መሆኑን፣ በዚህ ጦርት መሠረታዊ ፈተና ጥይቱ ሳይሆን ወሬው ነው አሉ፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ረቂቅ ሕገ መንግሥት የክልል መቀመጫን ሳይጠቅስ ማለፉ አወዛገበ

​​​​​​​መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም. የተከናወነውን ሕዝበ ውሳኔ ተከትሎ በክልልነት ለመደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ ያገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ረቂቅ ሕገ መንግሥት፣ በተለያዩ ዞኖች ውይይት እየተደረገበት ቢሆንም፣ የክልል ከተማን በግልጽ ባለማስቀመጡ ውዝግብ እያስነሳ ነው፡፡

አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚጠብቁት ዕድልና ፈተናዎች

በደቡብ ክልል ለረዥም ዓመታት የቆዩ የክልልነት ጥያቄዎች ቢኖሩም፣ በተለይ በ2010 ዓ.ም. መጋቢት መጨረሻ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን መምጣት ጋር ተያይዞ እነዚህ ጥያቄዎች እየጎሉና እየተጠናከሩ ሲሰሙ ቆይተዋል፡፡

‹‹ዝም ማለትን የምዕራቡ ዓለም እንደ ድክመት የሚወስደው ይመስለኛል›› እናውጋው መሐሪ (ዶ/ር)፣ የፒፕል ቱ ፒፕል መሥራች

ዓለም አቀፍ ሁኔታዎች በፍጥነት በሚቀያየሩበትና አዳዲስ ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አገሮችን ይበልጥ በሚደቁሱበት በዚህ ዘመን፣ ዕውቀት መር የሆኑ ውሳኔዎችን ለመወሰን ተጋላጭነት ካላቸው አካላት ምክረ ሐሳብ መውሰድ የተለመደ አሠራር ነው፡፡

ምርጫ ባልተደረገባቸው ሥፍራዎች መቼ እንደሚደረግ እርግጠኛ መሆን እንደማይቻል ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ከ400 በላይ የምርጫ ክልሎች በተደረገው አገራዊ ምርጫ በፀጥታና በሎጂስቲክስ ችግሮች ሳቢያ ማከናወን ባልቻሉ አካባቢዎች፣ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ምርጫ የተከናወነ ቢሆንም፣ እስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫ ባልተደረገባቸው የአገሪቱ አካባቢዎች መቼ ምርጫ ሊደረግ እንደሚችል እርግጠኛ ሆኖ መናገር እንደማይቻል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች በስድስት ወራት ውስጥ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት እንደሚፈቀድላቸው ታወቀ

በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት አዳዲስ ፈቃድ የሚወስዱ ተቋማት፣ በስድስት ወራት ውስጥ የሞባይል የገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ መውሰድ እንደሚችሉ ታወቀ፡፡

የስድስተኛው አገራዊ ተረፈ-ምርጫና የፓርቲዎች ከምርጫው መውጣት

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ከ400 በላይ የምርጫ ክልሎች ተከናውኖ፣ መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችል ድምፅ ያገኘው ፓርቲ ይፋ ከተደረገ እነሆ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል፡፡

ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሶማሌ ክልል ምርጫ ራሳቸውን አገለሉ

​​​​​​​በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ድምፅ ያልሰጡ ክልሎች መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም. እንዲመርጡ በተወሰነው መሠረት፣ በሶማሌ ክልል በሚደረጉ የሕዝብ ተወካዮችና የክልል ምክር ቤቶች ምርጫዎች የሚፎካከሩ ሦስት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ራሳቸውን አገለሉ፡፡

Popular