Sunday, February 5, 2023

Author Name

ዳዊት እንደሻው

Total Articles by the Author

156 ARTICLE

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ የፌዴራል የፀጥታ ኃይሎች ተሰማርተዋል

ለበርካቶች ሕይወት መጥፋትና በአሥር ሺዎች ለሚቆጠሩ ከቀዬአቸው መፈናቀል ምክንያት የሆነው በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት፣ የፌዴራል መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ተሰማርተዋል፡፡

ለ1.3 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ ግዥ ጨረታ 11 ዓለም አቀፍ አቅራቢዎች እየተፎካከሩ ነው

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ያወጣውን የ1.3 ሚሊዮን ቶን የማዳበሪያ ግዥ ጨረታ ለማሸነፍ፣ ከ11 ዓለም አቀፍ አቅራቢዎች እየተፎካከሩ ነው፡፡

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለኢትዮጵያ 12 ቢሊዮን ብር ሊያበድር ነው

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረጉ የግልና የመንግሥት ፕሮጀክቶች፣ በአንድ ዓመት 12 ቢሊዮን ብር ብድር ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡

የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚጠቀሙባቸው ተሽከርካሪዎች ከአገር ውስጥ እንዲገዙ መመርያ ወጣ

በዳዊት እንደሻው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በቅርቡ ባወጣው መመርያ፣ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚጠቀሙባቸው ተሽከርካሪዎች ከአገር ውስጥ አምራችና ገጣጣሚዎች ብቻ እንዲገዙ አዘዘ፡፡

የሰፋፊ እርሻ ባለቤቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘርፉን ከአደጋ እንዲታደጉ ጠየቁ

ሦስት መቶ ሃምሳ ያህል የሰፋፊ እርሻ ልማት ባለሀብቶችን እንወክላለን ያሉ አራት ማኅበራት፣ እያጋጠሙ ባሉ ተግዳሮቶች ምክንያት ዘርፉ አደጋ ላይ እየወደቀ ስለሆነ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ጠየቁ፡፡

የመንግሥት ባለ በጀት መሥሪያ ቤቶች ወጪ እንዲቀንሱ ጥብቅ መመርያ ወጣ

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የፌዴራል ባለ በጀት መሥሪያ ቤቶች በቅርቡ ያሠራጨውን የበጀት ወጪ ቅነሳ ማቅረቢያ ቅጽ ሞልተው፣ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ድረስ እንዲያቀርቡ አዘዘ፡፡ በመመርያው መሠረት በርካታ አላስፈላጊ ወጪዎችን እንዲቀንሱ ጠበቅ ያሉ ክልከላዎች ተደርገዋል፡፡

አራተኛው የሥነ ሕዝብና ጤና ሪፖርት የሕፃናት ሞት የመቀነስ አዝማሚያ አሳይቷል አለ

በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ይፋ የተደረገው አራተኛው የሥነ ሕዝብና ጤና ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ የሕፃናት ሞት የመቀነስ አዝማሚያ ማሳየቱን አስታወቀ፡፡

የቻይና ቆዳ ፋብሪካ ሠራተኞች ለተለያዩ አደጋዎች መጋለጣቸው ተገለጸ

ንብረትነቱ የቻይና ባለሀብቶች በሆነው ፍሬንድሺፕ ታነሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የፋብሪካ ሠራተኞች፣ የተለያዩ የአካል ጉዳቶች እየደረሱባቸው እንደሆነ ተጠቆመ፡፡

በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ለገበያ ቀረቡ

በዳዊት እንደሻው ሮዝ ቢዝነስ ግሩፕ የተባለው ኩባንያ አካል የሆነው ሮዝ የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎችን ለኢትዮጵያ ገበያ አቀረበ፡፡

የባንክና የኢንሹራንስ ኩባንያ ኃላፊዎች የሚሾሙበት መሥፈርት ሊሻሻል ነው

በዳዊት እንደሻው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ላለፉት አምስት ዓመታት ያህል የባንክና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ዋናና ምክትል ሥራ አስፈጻሚዎችን ሹመት ሲመዝንና ሲያፀድቅበት የነበረውን መሥፈርት ሊያሻሽል ነው፡፡

Popular

ከውጭ ይገቡ የነበሩ 38 ዓይነት ምርቶች እንዳይገቡ ዕግድ ተጣለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 38 ከውጪ የሚገቡ ምርቶች ላይ ዕገዳ...

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...

ኢትዮጵያ በ2023 የሚኖራት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለ18 ቀናት ግዢ መፈጸሚያ ብቻ እንደሚሆን አይኤምኤፍ ተነበየ

ኢትዮጵያ በ2023 የሚኖራት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለ0.6 ወር ወይም...

የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል መንገደኞች...