Wednesday, February 1, 2023

Author Name

ዳዊት እንደሻው

Total Articles by the Author

156 ARTICLE

ለሕዝብ ቆጠራ ለሚውሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮች ግዥ የ317.5 ሚሊዮን ብር ስምምነት ከሁዋዌ ኩባንያ ጋር ተደረገ

በዳዊት እንደሻው የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በሚቀጥለው ዓመት ኅዳር ለሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ለሚያገለግሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮች ግዥ፣ ከቻይናው ሁዋዌ ኩባንያ ጋር የ317.5 ሚሊዮን ብር ስምምነት አደረገ፡፡

ብሔራዊ ባንክ የወጋገን ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሹመት አፀደቀ

በዳዊት እንደሻው ወጋገን ባንክ አቶ ደሳለይ እንበዛ በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲሾሙለት ያቀረበውን ጥያቄ ብሔራዊ ባንክ አፀደቀ፡፡ አቶ ደሳለይ በምክትል ፕሬዚዳንትነት የአገልግሎት ክዋኔ ዘርፉን ይመራሉ፡፡

የኢንተርኔት መቋረጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን እያወከ ነው

ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ ኢንተርኔት በመቋረጡ፣ በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው እንደሆነ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ገለጹ፡፡

የሒልተን ሆቴል አስተዳደርና የሠራተኛ ማኅበር እየተወዛገቡ ነው

በሒልተን ሆቴል አስተዳደርና በሠራተኞች ማኅበር መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ቀጥሏል፡፡ የውዝግቡ ምክንያት የሠራተኛ ማኅበሩ ጠቅላላ ጉባዔ ለማድረግ ጥሪ ማድረጉ ነው፡፡

ሦስት መቶ ሚሊዮን ብር የሚገመት ጥጥ ለብክነት መጋለጡ ተጠቆመ

ወደ 200 ሺሕ ኩንታል የሚጠጋና በግምት እስከ 300 ሚሊዮን ብር የሚገመት ጥጥ ለብክነት መጋለጡ ተሰማ፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ ኩባንያ ሊያቋቁም ነው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የወረሳቸውንና ወደፊትም የሚወርሳቸውን ድርጅቶች ማስተዳደር የሚያስቸለውን ኩባንያ ለማቋቋም መንግሥትን ጠየቀ፡፡

ጥረት ኮርፖሬት የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካን ለመጠቅለል 35 በመቶ ክፍያ ፈጸመ

በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኘው የኢንዶውመንት ኩባንያ ጥረት ኮርፖሬት፣ የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካን ለመጠቅለል የሚያስችለውን 35 በመቶ ክፍያ ፈጸመ፡፡

‹‹ራሴን በእንግሊዝና በኢትዮጵያ መሀል ላይ ያለ ድልድይ አድርጌ ነው የምወስደው››

ገጣሚና ጸሐፊ ለምን ሲሳይ ትውልደ ኢትዮጵያ ብሪታንያዊው ለምን ሲሳይ ዕውቅ ገጣሚና ጸሐፊ ነው፡፡ በተለያዩ ጥበብ ተኮር ተቋማት እየሠራ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ ባንኮች ለመረጃ መንታፊዎች ተጋላጭ መሆናቸው ተገለጸ

የኢትዮጵያ ባንኮች ለመረጃ መንታፊዎች ተጋላጭ መሆናቸውን አንድ የሩሲያ ኩባንያ አስጠነቀቀ፡፡

ሰርከም ሚኒራል በአፋር ፖታሽ እንዲያወጣ ፈቃድ ተሰጠው

ኩባንያው 2.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ያደርጋል ተብሏል ሰርከም ሚኒራል የተባለው የእንግሊዝ የማዕድን ኩባንያ፣ የፖታሽ ማዕድን በአፋር ለማውጣት የሚያስችለውን ስምምነት ከማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ፡፡

Popular

ኢትዮጵያ በትክክለኛ ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ ሕገ መንግሥት ማበጀት እንደሚገባት ማሳሰቢያ ተሰጠ

የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ከተረቀቀበት ጊዜ አንስቶ ለተለያዩ ጥያቄዎችና ሐሳቦች...

‹‹ወልቃይት የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም እስትንፋስ ነው›› አቶ ዓብዩ በለው፣ የልሳነ ግፉአን ድርጅት ፕሬዚዳንት

ለወልቃይት የአማራ ማንነት መከበር የሚታገለው የልሳነ ግፉአን ድርጅት ፕሬዚዳንት...

ሕዝብ በሌለበት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄድ መባሉን እንደማይቀበለው የቁጫ ምርጫ ክልል አስታወቀ

በኢዮብ ትኩዬ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. ይካሄዳል የተባለውን ‹‹የደቡብ...

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተግዳሮቶችና እየቀረቡ ያሉ መፍትሔዎች

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ግንባታዎችን በሚያካሂዱና በግንባታው ባለቤቶች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶች...