Tuesday, June 18, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

ዳዊት እንደሻው

Total Articles by the Author

156 ARTICLE

የዓለም ባንክ የ645 ሚሊዮን ዶላር ብድር አፀደቀ

የዓለም ባንክ በአንድ ሳምንት ውስጥ የ645 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለኢትዮጵያ ለመስጠት ተስማማ፡፡ ባንኩ ብድሩ በዳይሬክተሮች ቦርድ መጋቢት 22 ቀን 2009 ዓ.ም. መፅደቁን አሳውቋል፡፡

የውጭ ምንዛሪ ከፍፍልን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣው መመርያ መጠነኛ ማስተካከያ ተደረገበት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በባንኮች ተፈጻሚ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ ክፍፍልን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣው መመርያ ላይ መጠነኛ ማስተካከያ አደረገ፡፡

አወዛጋቢ ሆኖ የቀጠለው 180 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችን ለመግዛት የወጣው ጨረታ ታገደ

ዳዊት እንደሻው የመንግሥት ግዥዎችና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሦስት ኩባንያዎች ባቀረቡት ቅሬታ መሠረት፣ በመንግሥት ግዥዎችና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አማካይነት 180 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችን ለመግዛት ሲከናወን የነበረውን የጨረታ ሒደት በጊዜያዊነት አገደ፡፡

በታብሌት ኮምፒዩተሮች ግዥ ላይ በስድስት ኩባንያዎች ቀርቦ የነበረው ቅሬታ ውድቅ ተደረገ

በዳዊት እንደሻው የመንግሥት ግዢዎችና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የታብሌት ኮምፒዩተሮች ግዢ ጨረታን በተመለከተ፣ በስድስት ኩባንያዎች ቀርቦለት የነበረውን ቅሬታ ውድቅ አደረገ፡፡

የወጣቶች የተዘዋዋሪ ፈንድ መመርያ ወጣለት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ለወጣቶች በተዘዋዋሪ ፈንድ ብድር ለመስጠት የሚያስችለውን መመርያ አወጣ፡፡ በመመርያው መሠረት የተደራጁ ወጣቶች እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ከማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ማግኘት ይችላሉ፡፡ ይኼም ብድር ከአምስትና ከዚያ በላይ ለሚደራጁ ወጣቶች ይሰጣል፡፡

በግማሽ ቢሊዮን ብር የተገዙ ማዳበሪያዎች ያጋጠማቸው የጥራት ችግር እየተመረመረ ነው

መንግሥት በግማሽ ቢሊዮን ብር ከተገዙ በኋላ የጥራት ችግር የተገኘባቸው ማዳበሪያዎች ላይ ማጣራት እያደረገ እንደሆነ የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ መጠናቸው ከ70,000 እስከ 75,000 ቶን ይጠጋሉ ተብለው የተገመቱት ማዳበሪያዎች ካለፉት ሦስት ዓመታት ጀምሮ ተገዝተው እንደገቡ ተገልጿል፡፡ እነዚህ ማዳበሪያዎች አገር ውስጥ ከገቡና በየክልሉ ለሚገኙ የማዳበሪያ ማቀነበበሪያ ፋብሪካዎች ከተሠራጩ በኋላ የጥራት ችግር እንዳለባቸው እንደታወቀ፣ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልጸዋል፡፡

Popular