Sunday, April 14, 2024

Author Name

ዳዊት ቶሎሳ

Total Articles by the Author

690 ARTICLE

በአፍሪካ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ይካፈላል

ለ18 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል በአፍሪካ ከሚከናወኑ ስፖርታዊ ውድድሮች ግንባር ቀደሙ በየአራት ዓመቱ የሚካሄደው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ነው። ኦሊምፒካዊ ይዘት ያለው ጨዋታው በስድስት አሠርታት ግድም ጉዞው...

ከድሬዳዋ ስታዲየም ሳር ተከላ በዘለለ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች

ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር ፊፋ በቅርቡ በድሬዳዋ ስታዲየም የተነጠፈውን ሰው ሠራሸ ሳር ዕውቅና መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በታን ኢንጂነሪንግ የተነጠፈው ሰው ሠራሽ ሳር ስድስት ወራት ከፈጀ...

የድሬ ዋንጫን ያነሱት የዋሊያዎቹ ተተኪ ወይስ ድንገተኛ ስብሰብ?

በእግር ኳስ ታዳጊዎችና ወጣቶች ላይ መሥራት ወደፊቱን መቆጣጠር እንደሆነ ጄሰን ቢትብር ስለተተኪ ቡድን (ሻዶ ቲም) በጻፈው ጽሐፉ ላይ ይጠቅሳል፡፡ ክለቦችና ብሔራዊ ቡድኖች ተተኪ ቡድን...

በስታዲየም ችግር የተሸበበው የኢትዮጵያ ስፖርትና የሚጠበቁ ውድድሮች

ከሳምንታት በፊት በአይቮሪኮስት ሲከናወን የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ካስመለከታቸው ያልተጠበቁ ውጤቶች ባሻገር፣ በርካታ ጉዳዮች ተስተውለዋል፡፡ ስሟ በእርስ በርስ ጦርነት ሲነሳ የምትታወቀው አይቮሪኮስት ማራኪ ጨዋታ ከማሳየቷም...

በዓለም አትሌቲክስ የሚካፈሉ አትሌቶች ዝግጅት ጀምረዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን የዓለም አትሌቲክስ ለዘንድሮ ይፋ ያደረገውን መርሐ ግብር ተከትሎ ለሚካፈልባቸው ሁለት ውድድሮች ዝግጅቱን ጀምሯል፡፡ መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በስኮትላንድ በግላስኮ ከተማ...

የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች ለሚካፈሉበት የከንቲባ ዋንጫ ለዋሊያዎቹ ጥሪ ተደረገ

ሰው ሠራሽ ሳር በቅርቡ በተነጠፈለት የድሬዳዋ ስታዲየም በሚከናወነው ‹‹የከንቲባ ዋንጫ›› ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ። አሠልጣኝ ገብረ መድኅን ኃይሌ ለ30 ተጫዋቾች...

ለፓሪስ ኦሊምፒክ ማጣሪያ ለወርልድ ቴኳንዶ ሲዘጋጅ የነበረው አትሌት አለመመረጡ ቅሬታ አስነሳ

የኢትዮጵያ ተወዳዳሪዎች ማጣሪያውን አላለፉም በፓሪስ ለሚከናወነው የኦሊምፒክ ጨዋታ ኢትዮጵያን በወርልድ ቴኳንዶ ለመወከል ለማጣሪያው ሲዘጋጅ የነበረው ተወዳዳሪ በብሔራዊ ቡድን ውስጥ ሳይካተት መቅረቱ ቅሬታ አስነሳ፡፡ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ለመጀመሪያ...

ለአምባሳደርነት ውል ያሰረችው እንስቷ አሠልጣኝ

እጅግ አስቸጋሪ በሆነውና የተለየ ጥረት በሚጠይቀው በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ውስጥ ጎልታ መውጣት ችላለች፡፡ ከአዲስ አበባ ሠፈር ለስሜት ከሚደረግ የእግር ኳስ ጨዋታ እስከ ሞኖሮቪያ...

በአጭር የተቀጨው የማራቶን ተስፈኛ

‹‹የሆነ ሰው መጥቶ ቤት ለምንሠራው ቤት ይረዳናል፡፡ አሁን ጥሩ ብቃት ላይ ስለምገኝ ከወራት በኋላ በማደርገው ውድድር 1፡59፡00 ለመግባት እየተዘጋጀሁ ነው በማለት የዓለም የማራቶን ክብረ...

ከካንሰር አገግሞ አይቮሪኮስትን ለአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊነት ያበቃው ሴባስቲያን ሃለር

የ34ኛው ምዕራፍ የአፍሪካ ዋንጫን አዘጋጇ አይቮሪኮስት አስቀርታዋለች፡፡ በምድብ ጨዋታ 4ለ0 መረታቷን ተከትሎ ከውድድሩ ልትሰናበት እንደምትችል ግምት ሲሰጣት የከረመችው አይቮሪኮስት እየተንገዳገደች ለፍጻሜ ደርሳ፣ ተጠባቂውን የናይጀሪያ...

Popular