Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ዳዊት ቶሎሳ

  Total Articles by the Author

  459 ARTICLE

  በመካከለኛና በረዥም ርቀት ደምቀው የነበሩት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማራቶንን በድል ጀምረውታል

  በሳምንቱ በተለያዩ አገሮች በተከናወኑ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ደምቀው አሳልፈዋል፡፡ በአምስተርዳም በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ማድረግ ችለዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2016 የሪዮ...

  ቀነኒሳ በቀለ የግራንድ አፍሪካ ኢምፓክት ሽልማትን አሸነፈ

  የአሜሪካዋ ኒው ኮሮልተን ከተማ ኦክቶበር 16ን በቀነኒሳ ስም ሰይማለች በየዓመቱ በአሜሪካ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚያሳትፈው፣ በዋሽንግተን ዲሲ የሚከናወነው የታላቅ አፍሪካ የጎዳና ሩጫ ዘንድሮም ለአራተኛ...

  ‹‹በኦሊምፒክና በዓለም ሻምፒዮናዎች ላይ ለመሳተፍ ዕድል አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ›› የዓለም ዘርፍ የኋላዋ፣ የዓለም የአሥር ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤት

  በአማራ ክልል ሽንዲ ወንበርማ በተባለች ከተማ ነው የተወለደችው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን ስትከታተል በስፖርት ክፍለ ጊዜ ለየት ያለ እንቅስቃሴ ታደርግ ነበር፡፡ በትምህርት ቤት በሚከናወኑ የሩጫ...

  ባለሁለተኛው ደረጃ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰን በቺካጎ ማራቶን

  በተለያዩ የዓለም አገሮች እየተከናወኑ የሚገኙት የጎዳና እንዲሁም የማራቶን ውድድሮች አዳዲስ ክስተቶችን ማስተናገዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ ከዚህ ቀደም ዓመታት የሚፈጀው የማራቶን ክብረ ወሰን፣ አሁን በቀናት ልዩነት ውስጥ...

  ታዋቂው የኦሊምፒክና የስፖርት ሰው ፍቅሩ ኪዳኔ (1927 – 2015)

  የመጀመርያው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ዋና ጸሐፊ፣ በኢንተርናሽናል ኦሊምፒክ ኮሚቴ፣ ፕሬዚዳንታዊ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ከቀደምት የስፖርት ጋዜጠኞች የነበሩት አቶ...

  የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ  ቡድን ከምድቡ ተሰናበተ

  በኢትዮጵያ  አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ዞን ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከምድቡ ተሰናበተ። በምድብ አንድ ከሶማሊያና ከታንዛኒያ  ጋር...

  አዲስ የአሠራር መመርያዎችን ያፀደቀው የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን

  የዘንድሮን የውድድር መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2014 ዓ.ም. በሐዋሳ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የፀደቁና የተሻሻሉ መመርያዎች ላይ ግንዛቤን የሚፈጥርና ለተግባራዊነቱም ከባለድርሻ አካላት...

  የእንስሳት ሀብት የሚያለሙ ማኅበራትን አደራጅቶ ብድር ለማቅረብ ከልማት ባንክ ጋር ስምምነት ተፈረመ

  የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን በመላው አገሪቱ በከተሞች አካባቢ  በእንስሳት ልማት ላይ ብቻ አተኩረው የሚሠሩ 90 ማኅበራትን በማደራጀት የብድር አቅርቦት እንዲያገኙ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ...

  ‹‹የአስጎብኚ ዘርፉ እንዲጠናከር ከተፈለገ የታክስ አዋጁ መሻሻል አለበት› ወ/ሮ አንድነት ፈለቀ፣ የኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት

  የኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር በ1996 ዓ.ም. ነው የተቋቋመው፡፡ ማኅበሩ ከተቋቋመ በኋላ 272 አስጎብኚ ድርጅቶችን በአባልነት አፍርቷል፡፡ ምንም እንኳን ቱሪዝሙ በሚፈለገው ደረጃ አድጓል ባይባልም፣ አሁን ለደረሰበት...

  የቀነኒሳ የለንደን አምስተኛ የማራቶን ተሳትፎና ለክብረ ወሰን የምትጠበቀው የዓለም ዘርፍ

  ከኦሊምፒክ ጨዋታ ከዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንዲሁም ከአኅጉራዊ ውድድሮች ሳይተናነስ እየደመቀ የመጣው የጎዳና ሩጫ አዳዲስ ክስተቶችን እያስመለከተ ይገኛል። ቀድሞ አትሌቶች ሩጫን በቤት ውስጥ የመም ውድድሮች ያደርጉ...

  Popular

  በደቡብ አፍሪካ የተጀመረውን የሰላም ንግግር አሜሪካንን ጨምሮ ተመድና ኢጋድ እየታዘቡ ነው

  ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት...

  ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

  ‹‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል›› የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ...

  የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ዩክሬንን እንዲጎበኙ ጥያቄ ቀረበ

  በመካከለኛው ምሥራቅና አፍሪካ የዩክሬን ልዩ መልዕክተኛ ከአቶ ደመቀ መኮንን...

  የክልሎችን አንደኛ ደረጃ ትምህርት መማሪያ መጻሕፍት ለማሳተም 29 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል ተባለ

  ለብሔራዊ ፈተና የሚያገለግሉ አንድ ሚሊዮን ታብሌቶች በአገር ውስጥ ሊመረቱ...