Author Name
ዳዊት ቶሎሳ
Total Articles by the Author
497 ARTICLE
ታላቁ ሩጫ የዘላቂ ልማት ውድድር በጅግጅጋ አካሄደ
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግሥታት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ሶማሌ ጅግጅጋ ከተማ የአምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ጥር 29 ቀን 2008 ዓ.ም. አከናውኗል፡፡
የኢትዮጵያ የወርልድ ቴኳንዶ ቡድን ለሪዮ ኦሊምፒክ ማጣሪያ ወደ ሞሮኮ ያቀናል
ለሪዮ 2016 ኦሊምፒክ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ የወርልድ ቴኳንዶ ቡድን ጥር 27 እና 28 ቀን 2008 ዓ.ም. ለሚያደርገው ውድድር ወደ ሞሮኮ ኦጋዲር ከተማ ያቀናል፡፡
የዋሊያዎቹ የቻን ቆይታና ቀጣይ ዝግጅት
በአራተኛው የቻን ውድድር ጉዞ በምድብ ለ ከካሜሩን፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲሁም አንጎላ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያ ጨዋታ 3ለ0 በመሸነፍ፣ እንዲሁም በሁለተኛው ጨዋታ ከካሜሩን ጋር ባደረገው ጨዋታ 0ለ0 በመለያየት እንዲሁም በመጨረሻ ጨዋታ በአንጎላ ብሔራዊ ቡድን 2ለ1 በሆነ ውጤት በመረታት አንድ ነጥብ ብቻ ይዞ ከውድድር ውጪ መሆኑ ታውቋል፡፡
‹‹በእግር ኳስ በአንድ ሌሊት ለውጥ ሊመጣ አይችልም››
በቀደምት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው በርካታ ተጠቃሽ ተጨዋቾች አሉ፡፡
የኅብረት ሥራ ማኅበራት የምርት አቅርቦት ስምምነት አደረጉ
በኤልኒኖ የአየር ንብረት መዛባት ምክንያት በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ የሚፈጥረውን የምግብ ሰብል እጥረት ለመቋቋም በአምራችና ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት መካከል የግብይት ትስስር እንዲኖ ስምምነት ተደረገ፡፡
የመሮጫ ትራክ የናፈቃት የአትሌቶች መፍለቂያ
በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን ስም በበጎ እንዲጠራ በማድረግ አትሌቶች ቀዳሚ ሥፍራውን ይይዛሉ፡፡
ኢትዮጵያ ቡናና የእግር ኳስ ዳኞች እሰጣ ገባ
ታህሳስ 17 ቀን 2008 ዓ.ም. የደደቢት እግር ኳስ ክለብና የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ያደረጉት ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የዕለቱ ኢንተርናሽናል ዳኛ የሠሩትን ስህተት በተመለከተ የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ታህሳስ 19 ቀን 2008 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
ብዙዎችን ያከራከረው የዋሊያዎቹ ጉዞ
38ኛው የምሥራቅ አፍሪካና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) የእግር ኳስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከተጀመረ አንድ ሳምንቱን አጠናቋል፡፡
በአዲስ አበባና ሦስት ዋና የክልል ክተሞች የጁዶ ስፖርት ሴሚናር ተካሄደ
በአዲስ አበባ ኢንተግሬትድ ማርሻልአርት ፌዴሬሽን ሥር የሚመራው የጁዶ ስፖርት በአዲስ አበባ፣ ሐዋሳ፣ አዳማና መቐለ ሴሚናር መካሄዱን ማኅበሩ አስታወቀ፡፡
የእግር ኳስ ማነቆ የሆነው መርሐ ግብር
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ጉዞ ውስጥ ከዓመት ዓመት የተሻሉ ነገሮችን ማሳየት ይችላል ተብሎ ግምት የሚሰጠው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ‹‹ዕቅድ አልባነቱን›› የቀጠለበት ይመስላል፡፡
Popular
አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ
አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...
ኢትዮጵያ በ2023 የሚኖራት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለ18 ቀናት ግዢ መፈጸሚያ ብቻ እንደሚሆን አይኤምኤፍ ተነበየ
ኢትዮጵያ በ2023 የሚኖራት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለ0.6 ወር ወይም...
የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ
ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል
መንገደኞች...