Sunday, November 27, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ደረጀ ጠገናው

  Total Articles by the Author

  1163 ARTICLE

  በዕድሳት ምክንያት የተዘጋው የአዲስ አበባ ስታዲየም በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል

  የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ በሚፈለገው ልክ እየተከናወነ እንዳልሆነ ተገልጿል ከስፖርታዊ ክንውኖች ባሻገር ሃይማኖታዊ በዓላትንና የተለያዩ ዝግጅቶችን በማስተናገድ ጭምር አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ለአዲስ አበባና አካባቢዋ በብቸኝነት...

  ዓይን ገላጩ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣቶች የአዲስ አበባ ዋንጫ ስኬት

  ስድስት ቡድኖችን ያሳተፈው የዘንድሮ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ፣ እሑድ መስከረም 15 ቀን 2015 ዓ.ም፣ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ከአንድ ዓመት መቋረጥ በኋላ ጅማሮውን...

  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም የፀረ አበረታች ቅመሞች ምክር ቤት ውስጥ እንዲሳተፉ ተጠየቀ

  በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተቋቋመ ባለው የአትሌቶች የፀረ አበረታች ቅመሞች ምክር ቤት ውስጥ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ፡፡ አራተኛው የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጉባዔ መስከረም 10 ቀን 2015...

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ዓርብ ይጫወታል

  የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ መስከረም 20 ይጀምራል በዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዕውቅና ካላቸው የውድድር መድረኮች መካከል የወዳጅነት ጨዋታዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ለረዥም ዓመታት በፊፋ...

  የሊጉ አክሲዮን ማኅበር በገንዘብ እጥረት በቪዲዮ የተደገፈ ዳኝነት ለመተግበር አልቻልኩም አለ

  ዳኝነቱን ለመተግበር 25 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2015 ውድድር ዓመት ከዳኝነት ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለመቅረፍ፣ በቪዲዮ የተደገፈ ዳኝነት ለመስጠት ባጋጠመው...

  የሦስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባለድሉ አምበል ሉቺያኖ ቫሳሎ (1927-2015)

  የአፍረካ እግር ኳስ ዋንጫ ሲታወስ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ስማቸው ቀድሞ ከሚታወሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለውለተኞች መካከል ስሙ በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋችና አሠልጣኝ...

  በአርዓያነቱ የሚጠቀሰው የኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ ሹመት

  የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ኤሊት ኢንስትራክተርና የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ዋና አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ፣ የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የቴክኒክ...

  ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሱዳኑ አል ሒላል ጋር ዛሬ በአዲሱ ዓመት መባቻ ይጫወታል

  በአፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ እሑድ መስከረም 1 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዲሱ ዓመት መባቻ ከሱዳኑ አል ሒላል ጋር በባህር...

  የተዘነጋው የታዳጊዎች እግር ኳስና በኢትዮጵያ የሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ

  ኢትዮጵያ እግር ኳስን የሚወዱና የሚያዘወትሩ የኅብረተሰብ ክፍል ካላቸው  አገሮች አንዷ ብትሆንም፣ ከውጤት አንፃር ሲታይ ግን ደካማ ተብለው በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት አገሮች ተርታ እንድትቀመጥ አድርጓቷል፡፡ ለዚህ በዋናነት...

  ፌዴሬሽኑ የአሠልጣኝ ውበቱ አባተን ኮንትራት አራዘመ

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኑን (ዋሊያዎቹ) ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ኮንትራት ለማራዘም መወሰኑ ተገለጸ፡፡ አሠልጣኙ የሩዋንዳን ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ጨዋታ አሸንፈው፣ በአልጀሪያ...

  Popular

  አነስተኛ ካፒታል ያላቸው ባንኮች በመዋሃድ አቅም እንዲፈጥሩ ጉምቱው የፋይናንስ ባለሙያ መከሩ

  የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ እንዳይገቡ የሚከለክለውን ሕግ የማሻሻል...

  የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

  ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል መንገደኞች...

  ብሔራዊ ባንክ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ያላቸውን የ 392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ አገደ ።

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገወጥ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ብሎ...

  በወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የተሰበሰበው ከፍተኛ ሀብት ጥቅም ላይ እየዋለ አይደለም ተባለ

  በኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የተሰበሰበው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን...