Wednesday, December 7, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ደረጀ ጠገናው

  Total Articles by the Author

  1163 ARTICLE

  ክለቦች ‹‹ማንነት››ን መነሻ ያደረገ ስያሜ እንዲቀይሩ ተጠየቀ

  ካፍ ክለቦችን የሚመለከት አዲስ ደንብ ማውጣቱ ተሰማ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክለቦች ‹‹ማንነት››ን መነሻ ያደረገ ስያሜያቸውን እንዲቀይሩ በተደጋጋሚ ቢጠይቅም፣ እስካሁን ባለው ስያሜያቸውን እንዲቀይሩ ጥያቄ ከቀረበላቸው...

  ፋሲል ከነማ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጉዞውን ዓርብ ይጀምራል

  ለአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው ፋሲል ከነማ፣ ከነገ በስቲያ ዓርብ ከቡሩንዲው ቡማሙሩ ጋር በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ይጫወታል፡፡ ፋሰል ወደ...

  የፌዴሬሽኑ ምርጫ በፖለቲካዊ ጫናና ማስፈራሪያ የተከናወነ እንደነበር ተገለጸ

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ በውድድር መሆኑ ቀርቶ ፖለቲካዊ ውሳኔ የተላለፈበት እንደነበር፣ ለፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩ ተወዳዳሪ ሆነው ቀርበው የነበሩት አቶ መላኩ ፈንታ ተናገሩ፡፡ ባለፈው...

  የሱዳኑ ክለብ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚያደርገው ግጥሚያ ከኢትዮጵያ ውጪ እንዲሆንለት ጥያቄ አቀረበ

  የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ እንዲያስተናግዱ ሦስት ከተሞች ተመረጡ የሱዳኑ አልሂላል ኦምዱርማን እግር ኳስ ክለብ ለአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ፣ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በባህር ዳር ዓለም አቀፍ...

  የፌዴሬሽኑን ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ ውድቅ ያደረገው አስመራጭ ኮሚቴ ምርጫውን ከመታገድ ታደገው

  የአፋር ክልል ተወካይ ቅሬታቸውን አሰሙ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው ቅዳሜና እሑድ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) አዳራሽ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ፣ ፈዴሬሽኑን ለቀጣዩ አራት ዓመት የሚያገለግሉ...

  መንግሥት የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ሕንጻ ለመውሰድ ጥያቄ ማቅረቡ ተገለጸ

  ፌዴሬሽኑ ጉዳዩ ‹‹በወሬ ደረጃ›› ያለ መሆኑን ገልጿል ሆቴሉን ከታላቁ ኢዮ ቤልዩ ቤተ መንግሥት ፕሮጀክት ጋር ለመቀላቀል መታሰቡ ተጠቁሟል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በባለቤትነት እያስተዳደረው የሚገኘውንና እስጢፋኖስ ቤተ...

  ‹‹ፍትሐዊ ምርጫ ተደርጎ ከተሸነፍኩ ባለኝ አቅም ሁሉ ከአሸናፊው ጎን ሆኜ እግር ኳሱን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ›› አቶ መላኩ ፋንታ

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንትና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ በተባለው ቀን የሚካሄድ ከሆነ፣ እሁድ ነሐሴ 22 ቀን 2014 ዓ.ም. ይከናውናል፡፡ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ...

  ውዝግቡ የቀጠለው የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች ምርጫ

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ ነሐሴ 21 እና 22 ቀን 2014 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ እንደሚደረግ ሲጠበቅ፣ በፌዴሬሽኑ የአደጋ (ኤመርጀንሲ) ኮሚቴ...

  በኮሎምቢያ ካሊ በተደረገው በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አገሩንና ሕዝቡን ያኮራው የአትሌቲክስ ቡድን

  በኮሎምቢያ ካሊ በተደረገው ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ ውጤት ላስመገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድኑ ሽልማት ተበረከተ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ...

  የፌዴሬሽኑ ምርጫ በተያዘለት ጊዜና ቦታ ይካሄዳል  

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንትና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ በተያዘለት ጊዜና ቦታ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ አስመራጭ ኮሚቴውና ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴው ነሐሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. ...

  Popular

  ሒጂራ ባንክ የ143 ሚሊዮን ብር ኪሳራ አስመዘገበ

  በኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎት ለመስጠት ወደ...

  ጎህ ቤቶች ባንክ ወደ ቤት ልማት ለመግባት ብሔራዊ ባንክን ፈቃድ ጠየቀ

  በስምንት ወራት ውስጥ 7.9 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል ኢትዮጵያ ውስጥ...

  ለካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ስድስት የቦርድ አባላት ተሾሙ

  ይናገር ደሴ (ዶ/ር) የቦርድ ሰብሳቢ ሆነዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ...

  ወጋገን ባንክ ከገጠመው ቀውስ በማገገም በ2014 የሒሳብ ዓመት የተሻለ ትርፍ አገኘ

  ለሁለት ዓመታት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የቢዝነስ እንቅስቃሴያቸው ከተስተጓጎለባቸው...