Sunday, February 5, 2023

Author Name

ኢዮብ ትኩዬ

Total Articles by the Author

10 ARTICLE

ከአላማጣ በታጣቂዎች ተገደው የተወሰዱ አሥር ሺሕ ወጣቶች ያሉበት እንደማይታወቅ ተገለጸ

ያለ ፍርድ የታሰሩ 295 አመራሮችና ወጣቶች እንዲፈቱ ተጠየቀ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት በታጣቂዎች ተገደው የተወሰዱ አሥር ሺሕ ወጣቶች ያሉበት እንደማይታወቅ የአላማጣ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ...

የታክስ ይግባኝ መዝገቦች በተያዘላቸው ጊዜ ውሳኔ እያገኙ ባለመሆናቸው በኮሚሽኑ ላይ ትችት ቀረበ

የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ለውሳኔ ቀጠሮ የተያዘላቸው መዝገቦች ውሳኔ አሰጣጥ መዘግየት ጋር በተያያዘ በተገልጋዮቹ ትችት ቀረበበት፡፡ በ2015 ዓ.ም. በግማሽ ዓመት ውስጥ የኮሚሽኑ የሥራ አፈጻጸምን በተመለከተ...

ለበጋ መስኖ ተጠቃሚዎች የውኃ ፓምፖች ቢቀርቡም የነዳጅ እጥረት መሰናክል መሆኑ ተገለጸ

የመስኖ ዝርጋታ ባልተዳረሰባቸው አካባቢዎች አርሶ አደሮች በበጋ መስኖ እንዲጠቀሙ የውኃ ፓምፖች ቢቀርቡም፣ የነዳጅ እጥረት መሰናክል መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

ታጣቂዎች በከፈቱት ድንገተኛ ተኩስ በደቡብ ክልል ሁለት ልዩ ወረዳዎች ሦስት ሰዎች ተገደሉ

በደቡብ ክልል የታጠቁ ኃይሎች በሰነዘሩት ጥቃት ሦስት ሰዎች መገደላቸውን፣ የአማሮና የቡርጂ ልዩ ወረዳዎች ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤቶች አስታወቁ፡፡ በቡርጂ ልዩ ወረዳ ሁለት ሰዎች ተገድለው ሁለት...

ከተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ከሥራ የተሰናበቱ 1,500 ሠራተኞች  ቤተሰቦቻቸው ችግር ላይ መውደቃቸውን ተናገሩ

ኢሠማኮ ጉዳዩን እየተከታተልኩ ነው ብሏል የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ 1,500 በላይ ሠራተኞች ከታኅሳስ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ከሥራ በመሰናበታቸው ከስምንት ሺሕ በላይ የሚሆኑ የቤተሰብ አባሎቻቸውን...

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሕንፃ በደረሰበት ቃጠሎ የ60 ሚሊዮን ብር ጉዳት መድረሱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አደጋ 60 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን፣ የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ...

ለተበላሹ ቀላል ባቡሮች ማስጠገኛ አንድ ቢሊዮን ብር በጀት ተያዘ

የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ በብልሽት ምክንያት የትራንስፖርት አገልግሎት የማይሰጡ ቀላል ባቡሮችን ለማስጠገን፣ አንድ ቢሊዮን ብር በጀት መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በመለዋወጫና በሌሎች ችግሮች...

የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚዎች ተገቢውን አገልግሎት እየሰጡ አለመሆናቸው ተነገረ

የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚዎች ድጎማውን ተቀብለው አገልግሎት እየሰጡ አለመሆናቸው፣ በተገልጋዮች ላይ ከፍተኛ መጉላላትን እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ መንግሥት ከ2014 ዓ.ም. ሰኔ ወር ጀምሮ ለሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ...

በአዲስ አበባና አካባቢዋ በደረሱ 166 አደጋዎች 42 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

ከ450 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል ተብሏል በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያዋ በ2015 ዓ.ም. ስድስት ወራት በደረሱ 166 አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የአዲስ አበባ...

በእስር ላይ የሚገኙት የኢሰመጉ ሠራተኞች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

ከታሰሩ ሰባተኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩት አራት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሠራተኞች ዛሬ በሰበታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ይቀርባሉ፡፡ ሠራተኞቹ በአስቸኳይ እንዲፈቱ 12 የሲቪል...

Popular

የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል መንገደኞች...

አሜሪካ ሕወሓትን በማሳመንና በመጫን በሰላም ሒደቱ ትልቅ ሚና መጫወቷን የኢትዮጵያ ዋና ተደራዳሪ አስታወቁ

የተመድና የአውሮፓ ኅብረት አበርክቶ አሉታዊ እንደነበር ጠቁመዋል በመንግሥትና በሕወሓት መካከል...

ኢትዮጵያ በ2023 የሚኖራት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለ18 ቀናት ግዢ መፈጸሚያ ብቻ እንደሚሆን አይኤምኤፍ ተነበየ

ኢትዮጵያ በ2023 የሚኖራት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለ0.6 ወር ወይም...

ብሔራዊ ባንክ ለጥቃቅንና አነስተኛ ብድሮች ዋስትና መስጠት ሊጀምር ነው

ኢንተርፕራይዞችን ብቻ የሚያገለግል የፋይናንስ ማዕከል ሥራ ጀመረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ...